Kishore Kumar Hits

Natnael Leta - Alchalem Gone lyrics

Artist: Natnael Leta

album: Alchalem Gone


ልቤማ አጣ እንዳንቺ አይነት በጎ (በጎ)
ከገጠር ከተማ ፈልጎ ፈልጎ
አይኔማ አጣ እንዳንቺ አይነት መሳይ (መሳይ)
ፈልጎ ፈልጎ መች አገኘ ሲሳይ (ሲሳይ)
በከተማው በሙሉ
አንቺን አንቺን ይላሉ
ተመኘሁሽ ለግሌ
እንዳረግሽ አካሌ
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ወይኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
ፍቅርሽ አጉል አድርጎኝ
ካየሁሽ ቀን ጀምሮ ማን አይቶት ህመም ስቃዬ
አንዴ ብቅ ብትይና ምናል ብድን ከበሽታዬ
ተረጋጋ ተረጋጋ ይሉኛል
ባንቺ መረጋጋት ጠፍቶኛል
ያላንቺ ያላንቺ እላለው
ምላሽ ካንቺ እጠብቃለው
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ወይኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
ፍቅርሽ አጉል አድርጎኝ
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ወይኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
ፍቅርሽ አጉል አድርጎኝ
ልቤማ አጣ እንዳንቺ አይነት በጎ (በጎ)
ከገጠር ከተማ ፈልጎ ፈልጎ
አይኔማ አጣ እንዳንቺ አይነት መሳይ (መሳይ)
ፈልጎ ፈልጎ መች አገኘ ሲሳይ (ሲሳይ)
በከተማው በሙሉ
አንቺን አንቺን ይላሉ
ተመኘሁሽ ለግሌ
እንዳረግሽ አካሌ
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ወይኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
ፍቅርሽ አጉል አድርጎኝ
ካገኘሽ ቦታ ቁጭ ብሎ ሲንከራተትልሽ አይኔ
ቤትሽን እንኳን ቢያውቀው ደጅ እንዳይጠና አንቺዬ
ተረጋጋ ተረጋጋ ይሉኛል
ባንቺ መረጋጋት ጠፍቶኛል
ያላንቺ ያላንቺ እላለው
ምላሽ ካንቺ እጠብቃለው
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ወይኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
ፍቅርሽ አጉል አድርጎኝ
አንዴ ወዲያ አንዴ ወዲህ
ስታረጊኝ በፍቅርሽ እንዲህ
መላው ጠፍቶኝ ቁጭ ብያለው
ነይልኝ ፍቅርዬ እዛው አለው
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ወይኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
ፍቅርሽ አጉል አድርጎኝ
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ወይኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
ፍቅርሽ አጉል አድርጎኝ
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ወይኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
ፍቅርሽ አጉል አድርጎኝ
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ወይኔ)
አልቻለም ጎኔ (ኧረ ጎኔ)
ፍቅርሽ አጉል አድርጎኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists