Kishore Kumar Hits

Yared Negu - Zora lyrics

Artist: Yared Negu

album: Zora


የኔ ቆንጆ ናት ብዬ እንዳላየዋት ቆሜ
እሷን ስከተላት በፍቅሯ አንዴ ደክሜ
የኔ ቆንጆ ናት ብዬ እንዳላየዋት ቆሜ
እሷን ስከተላት በፍቅሯ አንዴ ደክሜ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
በስስት ሁሌ ማይሽ ስትሄጂ ምከተልሽ
አኔ ነኝ የኔውድሽ ዘመን ያልፋል ያልፋል ስወድሽ
አምራ ተውባ ኩራት ደርባ ብትወጣም እንደአበባ
ቃሏን አክባሪ ጨዋ ነው ልቧ ከማንምሰው እጅ አትገባ
ቀሚሷማ የጨዋ ነው ልንግራችሁ እኔ አምናታለው
የታደለች ሁሉን ባንዴ አይግረማችሁ እሷን መውደዴ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
የኔ ቆንጆ ናት ብዬ እንዳላየዋት ቆሜ
እሷን ስከተላት በፍቅሯ አንዴ ደክሜ
የኔ ቆንጆ ናት ብዬ እንዳላየዋት ቆሜ
እሷን ስከተላት በፍቅሯ አንዴ ደክሜ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ሳቅ ያጀበው ጥርስሽ ይማርካል ውቡ ዓይንሽ
የኔ ነሽ የኔ ብልሽ ስመኝሽ ምን ነው ቆየሽ
ቃሉን ተላብሶ ሀሴት ደግሶ ከአንደበት ቃል ውርሶ
ስሟ ከአፈላይ ከልቤ ደርሶ መቼያልቃል ፈሶ ፈሶ
ቀሚሷማ የጨዋ ነው ልንግራችሁ እኔ አምናታለው
የታደለች ሁሉን ባንዴ አይግረማችሁ እሷን መውደዴ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
የዲ ገረ የድ ትና ሰብምያላጀብ ባዳብና
የዲ የዲ ትና ሰብምያላጀብ ባዳብና
አልት አልት ቁንጅና የሚያምር ውብ ስብና
አልት አልት ድንቅ ውበት የምትታይ በስስት
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ
ዞራ ዞራ የኔናት ዞራ ዞራ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists