Kishore Kumar Hits

Abby Lakew - Messay lyrics

Artist: Abby Lakew

album: Messay


ና ባማረው ጎዳና
ና በልቤ ከተማ
ና ባማረው ጎዳና
ና በልቤ ከተማ
ስልተ ምቱ የልቤ ትርታ አንተነህ ምቾቴ
ላላ ማለት ነፃነቴ
አንተ ልጅ በሞቴ
እወድሀለው በቃ በቃ አላቅም እኔ
እኔንጃ
እንጃ አውቅም እኔ ምን ልበል
በፍቅር ሌት ተቀን ላባብል
አላቅም እኔ አንተን መሳይ ሀሳብ ጭንቅት የሚያስረሳ
መሳይ መሳይህ ጠፋ ጠፋ
ልክህ ጠፋ
መሳይ መሳይህ ጠፋ ጠፋ
ልክህ ጠፋ
መታደል ነው እንጂ መች እንዲህ ይገኛል እንደዋዛ
(ዋዛ ዋዛ)
የሩቅን የሚያስብ ውዳጅ ስሜትን በፍቅር የሚገዛ
(ኡኡ...)
ነፃ ነኝ ካንተ ጋር ስሆን ብጫወት ባወራ እንደልቤ
(እንደልቤ)
ምቾቱም ቀሎኛል ፍቅርህ በቃ ሁን እልጣህ ካጠገቤ
ላላ ባንተ ብያለው
ምቾቴነህ ብያለው
ባንተ ፍቅር ተደላድያለው
ላላ ባንተ ብያለው
ምቾቴነህ ብያለው
ባንተ ፍቅር ተደላድያለው
መሳይ መሳይህ ጠፋ ጠፋ
ልክህ ጠፋ
መሳይ መሳይህ ጠፋ ጠፋ
ልክህ ጠፋ
እንጃ አውቅም እኔ ምን ልበል
በፍቅር ሌት ተቀን ላባብል
አላቅም እኔ አንተን መሳይ ሀሳብ ጭንቅት የሚያስረሳ
መሳይ መሳይህ ጠፋ ጠፋ
ልክህ ጠፋ
መሳይ መሳይህ ጠፋ ጠፋ
ልክህ ጠፋ
እንደውሀ ስኩን እርካታ ሰላምህ የተለየ
(የተለየ)
ሊርቅህ አይችልም ከቶ እንደኔ በቅርበት አንተን ያየ
ምን ይሆን ምሥጢሩ ውዴ ያረገህ ተወዳጅ ልበ ሙሉ
(ልበ ሙሉ)
በይ ጠበቅ አድርጊው ይዘሽ ይሉኛል ካንተ ጋር ያዩኝ ሁሉ
ላላ ባንተ ብያለው
ምቾቴነህ ብያለው
ባንተ ፍቅር ተደላድያለው
ላላ ባንተ ብያለው
ምቾቴነህ ብያለው
ባንተ ፍቅር ተደላድያለው
መሳይ መሳይህ ጠፋ ጠፋ
ልክህ ጠፋ
መሳይ መሳይህ ጠፋ ጠፋ
ልክህ ጠፋ
መሳይ መሳይህ ጠፋ ጠፋ
ልክህ ጠፋ
መሳይ መሳይህ ጠፋ ጠፋ
አለቅም ነበር (አሀይ ላሎ) አንተን መሳ መሳይ (አሀይ ላሎ)
ሰቶኛልም ሳይሆን (አሀይ ላሎ) ወድቆልኝ ከሰማይ (አሀይ ላሎ)
አለቅም ነበር (አሀይ ላሎ) አንተን መሳ መሳይ (አሀይ ላሎ)
ሰቶኛልም ሳይሆን (አሀይ ላሎ) ወድቆልኝ ከሰማይ (አሀይ ላሎ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists