Kishore Kumar Hits

Abby Lakew - Yene Habesha lyrics

Artist: Abby Lakew

album: Yene Habesha


የ.ዬ ዬ
አይፈርድም ያላየ
ዬ... አ ዬ
ዬ... አ ዬ
የታለ? ይምጣልኝ
የኔ ሀበሻዬ
ዬ... አ ዬ
ዬ... አ ዬ
የ.ዬ ዬ
አይፈርድም ያላየ
ዬ... አ ዬ
ዬ... አ ዬ
ከዚ... ሁሉ
አንተ ነህ የኔ ድርሻ
ድርሻ

ድርሻ
ድርሻ

ድርሻ
ስለኛ ልናገር
ጠፋብኝ የምለው
የተለየ ፍቅር ነው
ይኽው እምላለው
የልቤን ስናገር
ሁሉን ስንጋራ
እኔ ተመችቶኛል
ከሀገሬ ልጅ ጋራ
ዬይዬ... ዬይዬ
የኔ ሀበሻ (ሀበሻዬ)
ዬይዬ... ዬይዬ
የኔ ሀበሻ (ሀበሻዬ)

አታውጡኝ ከጉያው
ህልሜን ደስ ብሎኛል
ይኼ ነው ወይ ፍቅር
እዋይ አሁን አግኝቶኛል
የኔ ብርቱ ዜጋ... እህህ
እንዴት ነህ የልቤ ጀግና
አመት ሆነ ስጠብቅህ
ምትመጣ አሁን ገና
አሁን
ና ና ና ና ና
አሁን ገና ገና
አሁን
ና ና ና ና ና
አሁን ገና ገና

ስለኛ ልናገር
ጠፋብኝ የምለው
የተለየ ፍቅር ነው
ይኽው እምላለው
የልቤን ስናገር
ሁሉን ስንጋራ
እኔ ተመችቶኛል
ከሀገሬ ልጅ ጋራ
ከሀገሬ ልጅ ጋራ
ዬይዬ... ዬይዬ
የኔ ሀበሻ (ሀበሻዬ)
ዬይዬ... ዬይዬ
የኔ ሀበሻ (ሀበሻዬ)
ክፉ አይንካብኝ
ከህይወቴ አይለየው
አልችልም ሌላ ማፍቀር
እዋይ ድርሻዬ እሱ ነው
ለኔ ብቻ ስትል እህህ
ኑርልኝ እስከዘላለም
ስለእኔ አታስብ
እረ የትም አልሄድም
እረ... ረረ... ረረ
እረ የትም አልሄድም
እረ... ረረ... ረረ
እረ የትም አልሄድም
የኔ ድርሻ ድርሻ፣ሀበሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣ሀበሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ ሀበሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣ሀበሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣የኔ ድርሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣ሀበሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣ሀበሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣ሀበሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣ሀበሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣የኔ ድርሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣ሀበሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣የኔ ድርሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣ሀበሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣ሀበሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣ሀበሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣የኔ ድርሻ
የኔ ድርሻ ድርሻ፣ሀበሻ
የኔ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists