Kishore Kumar Hits

Abby Lakew - Hoden Sew Rabew lyrics

Artist: Abby Lakew

album: Yene Habesha


ልሻገረው ወንዙን ልግባ ጎንደር ጓዳ
ከሊቃውት ሀገር ቅኔውን ልቀዳ
ልጠጣ ልጎንጭ እምነት ፀበሉን ልታወረው ደግሞ ቅዳሴ እጣኑን
ቅዳሴ እጣኑን
ተከፋኝ ልቤ ናፍቆት ልቤን ላጠው አንጄቴም እራቀኝ
ሆዴን ሰወር አለው
ሆዴን ሰወር አለው
እና እና እና
እናታለም ጎንደር

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists