Kishore Kumar Hits

Ahadu - Jegnaye lyrics

Artist: Ahadu

album: Jegnaye


ኩሩ ነበርኩ ማልደነግጥ ቆራጥ እንደ አባቴ
ድንገት ደርሶ የፈተነኝ እክዋን የለም በህይወቴ
ኩሩ ነበርኩ ማልደነግጥ ቆራጥ እንደ አባቴ
ድንገት ደርሶ የፈተነኝ እክዋን
ካንቺ ጋራ ሆኜ ቡዙ አይቻለዉ
ከመልካምነትሽ ፍቅርን ተምርያለዉ
መሸነፌም ይሁን እጄን ሰጥቻለው
ብሸነፍልሽም ልቤም አላዘነ
ጎኔ መሙላትሽ ፀጋ ሆኖ እያየ
ካንቺ በመሆኑ ምንኛ ታደለ
ጀግናዬ ጀግናዬ ነሽ
ጀግናዬ ጀግናዬ ነሽ
ጀግናዬ ጀግናዬ ነሽ
ጀግናዬ ጀጀ ጀግናዬ ጀግናዬ
ጀግናዬ ነሽ
ጀግናዬ ጀግናዬ ነሽ
ጀግናዬ ጀግናዬ ነሽ
ከላይ ያዘዘሽ የኔ ስጦታ
ትግስትሽ ቡዙ ነው ሰው ቢያወራ
ደግሞ አመለ ሸጋ ሰው አክባሪ ናት
አንደበተ ርቱ ክፉ ማይወጣት
ስንቱን አየነዉ በ ህወታችን
ከፍና ዝቁን ደስታ ሀዘናችን
ያሁሉ ሆኖ ጊዜ አለፈና
የሱ እኔን መዉደድ አየው ባንቺ ላይ
ካንቺ ጋራ ሆኜ ቡዙ አይቻለዉ
ከመልካምነትሽ ፍቅርን ተምርያለዉ
መሸነፌም ይሁን እጄን ሰጥቻለው
ብሸነፍልሽም ልቤም አላዘነ
ጎኔ መሙላትሽ ፀጋ ሆኖ እያየ
ካንቺ በመሆኑ ምንኛ ታደለ
ጀግናዬ ጀግናዬ ነሽ
ጀግናዬ ጀግናዬ ነሽ
ጀግናዬ ጀግናዬ ነሽ
ጀግናዬ ጀጀ ጀግናዬ ጀግናዬ
ጀግናዬ ነሽ
ጀግናዬ ጀግናዬ ነሽ
ጀግናዬ ጀግናዬ ነሽ
ቀን አልፎ ቀን ሲመጣ
ልቤ ተረዳ ረጋ ከርሞም አየ ለየ
የተመኘዉን ፍቅር አገኘ... አገኘ
...አገኘ
ሞላለት... ሞላለት
ቀን አልፎ ቀን ሲመጣ
ልቤ ተረዳ ረጋ ከርሞም አየ ለየ
የተመኘዉን ፍቅር አገኘ... አገኘ
...አገኘ
ሞላለት... ሞላለት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists