Kishore Kumar Hits

Azeb Hailu - እናመልክሀለን lyrics

Artist: Azeb Hailu

album: በመጀመርያ እግዚአብሔር


እናመልክሃለን ፡ እናከብርሃለን
እንቀድስሃለን ፡ እንወድስሃለን
አንተ ፡ እኮ ፡ ጌታ ፡ ነህ
አንተ ፡ እኮ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ
አንተ ፡ እኮ ፡ ክቡር ፡ ነህ
አንተ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ
ያለ ፡ ልክ ፡ ያለ ፡ ገደብ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያልከው
በምሥጋና ፡ የተፈራህ
የክብር ፡ ዘውድ ፡ የጯንከው
የቃላት ፡ መደምደሚያ ፡ የዜማ ፡ ሁሉ ፡ ቅላጼ
አይበቃህም ፡ አይገልጸህም
ከዚክ ፡ በላይ ፡ ነህ ፡ ነጉሴ (፪x)
እናመልክሃለን ፡ እናከብርሃለን
እንቀድስሃለን ፡ እንወድስሃለን
አንተ ፡ እኮ ፡ ጌታ ፡ ነህ
አንተ ፡ እኮ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ
አንተ ፡ እኮ ፡ ክቡር ፡ ነህ
አንተ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ
የምድር ፡ አለቆች ፡ ሃያላን ፡ ነገስታቱ
በለጠጎች ፡ ጥበበኞች ፡ ፈራጅና ፡ መሳፍንቱ
የቱንም ፡ ያህል ፡ ታላቅ
ክቡር ፡ ሥም ፡ ቢኖራቸው
ያነተ ፡ ስም ፡ ግን ፡ ከተጠራ
ከእግርህ ፡ ስር ፡ ነው ፡ መገኛቸው (፪x)
የለህም ፡ መሳይ (፫x) ፡ በምድር ፡ በሰማይ
የለህም ፡ እኩያ (፫x) ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists