Kishore Kumar Hits

Sofia Shibabaw - Yekiber Libese lyrics

Artist: Sofia Shibabaw

album: Fetenelegne, Vol. 3


በመርገም እንዳይዋጥ ሰማያዊነቴ
እርኩስ እንዳልባል ቅዱስ አልባሳቴ
እኔነቴን ሸፋኝ የማዕረግ ካባዬ
ጀርባ እንዳይሰጠኝ አብ ፊት መቅረቢያዬ
ግርማ ሞገሴ ዝርግፍግፍ ጌጤ
ጌታ ኢየሱሴ የክብር ካባዬ
ጌታ ኢየሱሴ የክብር ካባዬ
የክብር ልብሴ ፡ የክብር ልብሴ
የክብር ልብሴ ፡ የክብር ልብሴ
የክብር ልብሴ ጌታ ኢየሱሴ
የክብር ልብሴ ፡ የክብር ልብሴ
የክብር ልብሴ ፡ የክብር ልብሴ
የክብር ልብሴ ጌታ ኢየሱሴ
ክብረ - ቢስነቴ አሁን የትአለና
የቤት ልጅ ተጠሪ ሆኛለሁኝኛ
በደሙ የቆነጀ የተንቆጠቆጠ
በፊቱ መቆሚያ ጽድቁን ደርቢያለው
ጽድቄም ድሪዬ ዝርግፍግፍ ጌጤ
ጌታ ኢየሱሴ የክብር ካባዬ
ጌታ ኢየሱሴ የክብር ካባዬ
የክብር ልብሴ ፡ የክብር ልብሴ
የክብር ልብሴ ፡ የክብር ልብሴ
የክብር ልብሴ ጌታ ኢየሱሴ
የክብር ልብሴ ፡ የክብር ልብሴ
የክብር ልብሴ ፡ የክብር ልብሴ
የክብር ልብሴ ጌታ ኢየሱሴ
የዓይኑ ማረፊያ ልጁ እንድሆንለት
አብን እንዲማርክ እንዲደሰትበት
ለዘላለም ማይወልቅ የለበስኩት ልብሴ
ክበርልኝ ክብሬ ውበቴ ኢየሱሴ
ግርማ ሞገሴ ዝርግፍግፍ ጌጤ
ጌታ ኢየሱሴ የክብር ካባዬ
ጌታ ኢየሱሴ የክብር ካባዬ
የክብር ልብሴ ፡ የክብር ልብሴ
የክብር ልብሴ ፡ የክብር ልብሴ
የክብር ልብሴ ጌታ ኢየሱሴ
የክብር ልብሴ ፡ የክብር ልብሴ
የክብር ልብሴ ፡ የክብር ልብሴ
የክብር ልብሴ ጌታ ኢየሱሴ
ክብሬን ልጣለው ክብሬን ልጣለው
ክብሬን ልጣለው ለተከበረው
ክብሬን ልጣለው ክብሬን ልጣለው
ክብሬን ልጣለው ለተከበረው
ከሞት አድኖ ማዕረግ ላሳየኝ
ምስጋና ይኸው ለተቀበለኝ
ከሞት ታድጎ ማዕረግ ላሳየኝ
ምስጋና ይኸው ለተቀበለኝ
ምስጋና ይኸው ምስጋና ይኸው
ምስጋና ይኸው ሞቴን ለሞተው
(ምስጋና ይኸው ሞቴን ለሞተው)
እልልታ ይኸው እልልታ ይኸው
እልልታ ይኸው ሞቴን ለሞተው
(እልልታ ይኸው ሞቴን ለሞተው)
ምስጋና ይኸው ምስጋና ይኸው
ምስጋና ይኸው ሞቴን ለሞተው
(ምስጋና ይኸው ሞቴን ለሞተው)
እልልታ ይኸው እልልታ ይኸው
እልልታ ይኸው ሞቴን ለሞተው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists