Kishore Kumar Hits

Sofia Shibabaw - Enkuan Dehina Metah lyrics

Artist: Sofia Shibabaw

album: Fetenelegne, Vol. 3


ሰማይና ምድር ሲፈጠሩ
ብርሃናት ገና በምድር ሳይበሩ
ጨለማ በጥልቁ ላይ ነበረ
እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ
ጨለማው ተገፎ ብርሃን ሆነ
ስራውም መልካም እንደሆነ አየ
ሁሉን ሰሪ ሁሉንም ፈጣሪ
መንፈስ ቅዱስ አንተ ውበት ሰጪ
ሁሉን ሰሪ ሁሉንም ፈጣሪ
መንፈስ ቅዱስ አንተ አሳማሪ
ሁሉን ሰሪ ሁሉንም ፈጣሪ
መንፈስ ቅዱስ አንተ ውበት ሰጪ
ሁሉን ሰሪ ሁሉንም ፈጣሪ
መንፈስ ቅዱስ አንተ አሳማሪ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
ረቡኒ ረቡኒ
የኔ አስተማሪ
ረቡኒ ረቡኒ
የህይወቴ አሳማሪ
መገኘትህ የክብርህ ደመና
ሲመጣልን ልባችን ተጽናና
ዘልቀህ ስትገባ ከውስጣችን
ከኛ ራቀ ሸሸ ሀዘናችን
ተጽናንተናል ክበር መንፈስ ቅዱስ
እለት እለት በውስጣችን ፍሰስ
ክብርህ ሲገለጥ ሕዝብህ ይጽናናል
ዳጎን በፊትህ ወድቆ ይሰግዳል
እስራኤልም ክንዱ ይበረታል
የአማሌቅ ጉልበቱ ይደቃል
ክብርህ ሲገለጥ ሕዝብህ ይጽናናል
ዳጎን በፊትህ ወድቆ ይሰግዳል
እስራኤልም ክንዱ ይበረታል
የአማሌቅ ጉልበቱ ይደቃል
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
የሰማያት ግርማ ሞገሳቸው
አንተ አይደለህም ወይ ውበታቸው
ህይወቴን ቀይራት አሳምራት
መንፈስ ቅዱስ ናና ውበት ስጣት
ሕዝብህም ይጽናናል ስትመጣ
ሁሉ መልካም ይሆናል ሁሉ ደህና
ብዙ ያለቀሰው ብዙ ይስቃል
የሕዝብህ እንቆቅልሽ ይፈታል
ከባዱ ጥያቄ ተመልሶ
በድል ይሄዳል አንተን አክብሮ
ብዙ ያለቀሰው ብዙ ይስቃል
የሕዝብህ እንቆቅልሽ ይፈታል
ከባዱ ጥያቄ ተመልሶ
በድል ይሄዳል አንተን አክብሮ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ
እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists