Kishore Kumar Hits

Sofia Shibabaw - Sima Below lyrics

Artist: Sofia Shibabaw

album: Sima Belew, Vol. 2


(ስማ በለው) ይነበብና በየምኩራቡ
እውነቱ ይገለጥ የመጽሃፉ
ተደብቆ አይቅር የመዳን ሚስጥር
(ስማ በለው) ይነበብና በየምኩራቡ
እውነቱ ይታወቅ የመጽሃፉ
ተደብቆ አይቅር የመዳን ሚስጥር
ስማ በለው
ስማ በለው
ስማ በለው ጌታ ኢየሱስ ነው
ስማ በለው ከሞት የሚያድነው
ስማ በለው ከዚያ ከጨለማ
ስማ በለው ፈጥኖ የሚታደገው
ስማ በለው
ስሚ በላት ለጨላለመባት
ስሚ በላት ኢየሱስ አለላት
ስሚ በላት ከዚያ ከጨለማ
ስሚ በላት ፈጥኖ የሚታደጋት
ስሚ በላት
ስማ በለው ጌታ ኢየሱስ ነው
ስማ በለው ከሞት የሚያድነው
ስማ በለው ከዚያ ከጨለማ
ስማ በለው ፈጥኖ የሚታደገው
ስማ በለው
ስሚ በላት ለጨላለመባት
ስሚ በላት ኢየሱስ አለላት
ስሚ በላት ከዚያ ከጨለማ
ስሚ በላት ፈጥኖ የሚታደጋት
ስሚ በላት
ይታወቅ እንጂ እውነት እውነቱ
ይገለጥና ይንጋ ሌሊቱ
ይነገር በሉ በስማ በለው
ከሞት የሚያድን መልካም ዜና ነው
ይታወቅ እንጂ እውነት እውነቱ
ይገለጥና አይነት አይነቱ
ይነገር በሉ በስማ በለው
ከሞት የሚያድን መልካም ዜና ነው
ስማ በለው ጌታ ኢየሱስ ነው
ስማ በለው ከሞት የሚያድነው
ስማ በለው ከዚያ ከጨለማ
ስማ በለው ፈጥኖ የሚታደገው
ስማ በለው
ስሚ በላት ለጨላለመባት
ስሚ በላት ኢየሱስ አለላት
ስሚ በላት ከዚያ ከጨለማ
ስሚ በላት ፈጥኖ የሚታደጋት
ስሚ በላት
መድሃኒያለም እንደ እርሱ ያለ የለም
መቼም ቢሆን ለዘላለም
አዳኛችን እሱ ብቻ
የሚመስለው የለው አቻ
መድሃኒያለም እንደ እሱ የለም
መዳን ሌላ በማንም የለም
በምድር ቢሆን በሠማይም
ልንድንበት የተሰጠን
እርሱ ብቻ ዋስትና አለን
መድሃኒያለም እንደ እሱ የለም
መድሃኒያለም እንደ እሱ የለም
መድሃኒያለም ለዘላለም
መድሃኒያለም እርሱ ብቻ
መድሃኒያለም የለው አቻ
ይነበብና በየምኩራቡ
እውነቱ ይገለጥ የመጽሃፉ
ተደብቆ አይቀር የመዳን ሚስጥር
ስማ በለው
ስማ በለው
ስማ በለው ስማ በለው
ስማ በለው
ስማ በለው ስማ በለው
ስማ በለው
ስማ በለው ጌታ ኢየሱስ ነው
ስማ በለው ከሞት የሚያድነው
ስማ በለው ከዚያ ከጨለማ
ስማ በለው ፈጥኖ የሚታደገው
ስማ በለው
ስሚ በላት ለጨላለመባት
ስሚ በላት ኢየሱስ አለላት
ስሚ በላት ከዚያ ከጨለማ
ስሚ በላት ፈጥኖ የሚታደጋት
ስሚ በላት
ስማ በለው ጌታ ኢየሱስ ነው
ስማ በለው ከሞት የሚያድነው
ስማ በለው ከዚያ ከጨለማ
ስማ በለው ፈጥኖ የሚታደገው
ስማ በለው
ስሚ በላት ለጨላለመባት
ስሚ በላት ኢየሱስ አለላት
ስሚ በላት ከዚያ ከጨለማ
ስሚ በላት ፈጥኖ የሚታደጋት
ስሚ በላት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists