Kishore Kumar Hits

Sofia Shibabaw - Ethiopia lyrics

Artist: Sofia Shibabaw

album: Fikir Kemekabir Belay, Vol.1


ኢትዮጵያ ሃገሬ ኢትዮጵያ
መልካም እንዲሆንልሽ ዛሬ
ስሚልኝ ይህቺን ዝማሬ
መልካም እንዲሆንልሽ ዛሬ
ስሚልኝ ይህቺን ዝማሬ
አምላክሽ እኮ ቀናተኛ ነው
ለሌላ አማልክት መስገድሽ ምነው
ለሱ ለአምላክሽ ብቻ ስገጂ
እጆችሽንም ወደእርሱ ዘርጊ
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር ዘርጊ
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር ዘርጊ
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
እሱ እኮ ላንቺ መፍትሔ አለው
የሚጠራሽ ሊያሳርፍሽ ነው
ነይ ወደሱ ሸክምሽ ከብዷል
ተጠጊው እሱን ያሳርፍሻል
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር ዘርጊ
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር ዘርጊ
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ሊገነባሽ ነው በአዲስ ድንጋይ
ተነስቷል ለአንቺ ኤልሻዳይ
አንቺም ተነሺ ተቀበይው
አምላኬ አንተ ውዴ ነህ በይው
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር ዘርጊ
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር ዘርጊ
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ፈጥና እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች (አሜን)
ኢትዮጵያ ሃገሬ ኢትዮጵያ
መልካም እንዲሆንልሽ ዛሬ
ስሚልኝ ይህቺን ዝማሬ
መልካም እንዲሆንልሽ ዛሬ
ስሚልኝ ይህቺን ዝማሬ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists