Kishore Kumar Hits

Yidnekachew Teka - Ale Gena lyrics

Artist: Yidnekachew Teka

album: Chekolebegne , Vol.1


ያኔ የነገርከኝ በምድረ በዳ ላይ
ሚታይ በሌለበት ስትገባልኝ ኪዳን
ወደ በረከት ጠርተህ ያወራኸኝ
ይሆናል ጠብቀው ታየዋለህ ያልከኝ
አየሁት ጀምሯል በሕይወቴ
አየሁት ጀምሯል በሕይወቴ
መፈጸም ጀምሯል በሕይወቴ
መፈጸም ጀምሯል በሕይወቴ
አየሁት ጀምሯል በሕይወቴ
አየሁት ጀምሯል በሕይወቴ
መፈጸም ጀምሯል በሕይወቴ
መፈጸም ጀምሯል በሕይወቴ
°°°♩♩
የነገርከኝ አለ
ማንም ሳይኖር ከጎኔ
ምድረ በዳ ሆነን
ዘርህ በዝቷል ስትለኝ
የነገርከኝ አለ
ማንም ሳይኖር ከጎኔ
ምድረ በዳ ሆነን
ትውልድ አለ ስትለኝ
[እንደገና] ጌታ መርቆ [እንደገና] የሸኘው ሰው
[እንደገና] መሃል መንገድ ላይ ማነው ሚያስቀረው
[እንደገና] ነገር ጀምሯል [እንደገና] የምርቃቱ
[እንደገና] እንደ አሸዋ ነው የበዛው ባርኮቱ
የበዛው ባርኮቱ (8×)
°°° ♩♩
የሰማነው አለ
ለአባቶች ከነገርከው
በኢትዮጵያ ምድር ላይ
ኢየሱስን ልታከብረው
የሰማነው አለ
ለአባቶች ከነገርከው
በኢትዮጵያ ምድር ላይ
ኢየሱስን ልታገነው
[እንደገና] ከዳር እስከዳር [እንደገና] በወንጌል እሳት
[እንደገና] ገና እናያለን ምድሪቱን ለኩሰሃት
[እንደገና] ከቶ ማይጠፋ [እንደገና] ሰው ያልጀመረው
[እንደገና] የማይቆም ክብር ጌታን ያሳየ ነው
ጌታን ያሳየ ነው (8×)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists