Kishore Kumar Hits

Yidnekachew Teka - Ye Melekaminetih lyrics

Artist: Yidnekachew Teka

album: Chekolebegne , Vol.1


ሁልጊዜ እኔ የሚገርመኝ
ራሴን ሳየው ስቃኘው ኋላዬን
በሄድኩበት በሕይወት መንገድ
ያሳረፍኩት አለ ምልክት
ጌታ ኢየሱስ የመልካምነት
አቤት የመልካምነት
አቤት የአባትነት
አቤት እኔን አኑረሃል
አቤት እንዲያሳድገኝ
አቤት የመልካምነት
አቤት የአባትነት
አቤት እኔን አኑረሃል
አቤት እንዲያሳድገኝ
°°°
ዐይኖቹን አንስቶ አንተን የጠበቀ አንተን የጠበቀ አንተን የጠበቀ
መች እንዲሁ ይቀራል ትጎበኘዋለህ ትጎበኘዋለህ ትጎበኘዋለህ
ተሰብረህ ማትወጋ ለተደገፉብህ ለተደገፉብህ ለተደገፉብህ
አቅም ትሆናለህ በእውነት ለሚጠሩህ በእውነት ለሚጠሩህ በእውነት ለሚጠሩህ
ስለ አንተ ላወራ እኔም ለመናገር
እድሉን አገኘሁ ካረክላቸው ጋር
በአንተ ነው ያየሁት ብሩህ ቀን ለራሴ
ወደ ደካማው ሰው ስትመጣ ኢየሱሴ
ስለ አንተ ላወራ እኔም ለመናገር
እድሉን አገኘሁ ካረክላቸው ጋር
በአንተ ነው ያየሁት ብሩህ ቀን ለራሴ
ወደ ደካማው ሰው ስትመጣ ኢየሱሴ
እንዴት ነው ምትወደኝ እኔን
ምንም ሳልሰራልህ ለምን
ምን አይነት ፍቅር ነው ያለህ
እኔን የወደድክበት
እንዴት ነው ምትወደኝ እኔን
ምንም ሳልሰራልህ ለምን
ምን አይነት ፍቅር ነው ያለህ
እኔን የወደድክበት
እኔማ (×፰)
እኔማ ያየሁት ይኼን ነው
እኔማ ኢየሱስ በዘመኔ
እኔማ መልካምነትህን ነው
እኔማ ማወራው ከልቤ
አቤት የመልካምነት
አቤት የአባትነት
አቤት እኔን አኑረሃል
አቤት እንዲያሳድገኝ
አቤት የመልካምነት
አቤት የአባትነት
አቤት እኔን አኑረሃል
አቤት እንዲያሳድገኝ
°°°
ዐይኖቹን አንስቶ አንተን የጠበቀ አንተን የጠበቀ አንተን የጠበቀ
መች እንዲሁ ይቀራል ትጎበኘዋለህ ትጎበኘዋለህ ትጎበኘዋለህ
ተሰብረህ ማትወጋ ለተደገፉብህ ለተደገፉብህ ለተደገፉብህ
አቅም ትሆናለህ በእውነት ለሚጠሩህ በእውነት ለሚጠሩህ በእውነት ለሚጠሩህ
ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብከኝና
ዘመኔ ለምልሟል ብርሀንህ በራና
ሕይወቴን የገዛ የድንግዝግዝ ኑሮ
ላላየው አለፈ ሁሉ ተቀይሮ
ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብከኝና
ዘመኔ ለምልሟል ብርሀንህ በራና
ሕይወቴን የገዛ የድንግዝግዝ ኑሮ
ላላየው አለፈ ሁሉ ተቀይሮ
እንዴት ነው ምትወደኝ እኔን
ምንም ሳልሰራልህ ለምን
ምን አይነት ፍቅር ነው ያለህ
እኔን የወደድክበት
እንዴት ነው ምትወደኝ እኔን
ምንም ሳልሰራልህ ለምን
ምን አይነት ፍቅር ነው ያለህ
እኔን የወደድክበት
እኔማ (×፰)
እኔማ ያየሁት ይኼን ነው
እኔማ ኢየሱስ በዘመኔ
እኔማ መልካምነትህን ነው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists