Kishore Kumar Hits

Hana Tekle - Temate lyrics

Artist: Hana Tekle

album: Agizegne ,Vol.1


አንተ የግል መለክተኛ
ቀን ከሌት ለቤትህ የማትተኛ
ታዛዥ ቅን ልብን ስተኝ
ባሪያህን ለውጠኝ
የሰው ልጅ ክፋቱ ፍልቃል
ላዩን አይቶ መፍረድ ይከብዳ
ብስጤ አንተን ይምሰል ይሰበር
ፍፁም በአንተ ልብ ይቀየር
ጥማቴ ይሄ ነው ፀሎቴ
ጥማቴ ይሄ ነው ፍላጎቴ ኢየሱስ የልቤ
ጥማቴ ይሄ ነው ፀሎቴ
ጥማቴ ይሄ ነው ፍላጎቴ ኢየሱስ የልቤ
አጥፍቼ እንኳን ቢሆን በድዬ
የወገኔን ልብ አቁስዬ
የሚፀፀት ልብ አድለኝ
ሰምቶ ሚመልሰኝ
ለይቅርታ ልቤ የተሰራ
ለጠላኝ መውደድን የማልፈራ
አንተን መፍራት አስተምረኝ
ለአንተ ስም መኖርን አኑረኝ
የማልጓዝ መንገደኛ
ተወቃሽ ሰው ቸልተኛ
ከእራሴ አልፎ ልሌላው ጥፋት
አልሁንብህ ምክንያት
ስለ ቤትህ መኖር የማትሰለች
ስለሃጢአት የተለየች
የእርስትህ ወራሽ ባለአደራ
አድርገኝ ኢየሱስ አደራ
ጥማቴ ይሄ ነው
ፀሎቴ ይሄ ነው
ርሃቤ ይሄ ነው
ፀሎቴ ይሄ ነው
ጥማቴ ይሄ ነው
ፀሎቴ ይሄ ነው
ርሃቤ ይሄ ነው
ደስታዬ ይሄ ይሄ ይሄ ይሄ ነው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists