Kishore Kumar Hits

Samuel Negussie - Berekete Eyesus lyrics

Artist: Samuel Negussie

album: Be'egziaber Alem, Vol. 1


በስጋም በነፍስም የባረከኝ
የባረከኝ
ደጋግሞ የባረከኝ
በልጁ በኢየሱስ የባረከኝ
የባረከኝ
ደጋግሞ የባረከኝ
ጌታ አልበቃህም ወይ ባርከኸኝ ባርከኸኝ
እኔ እንኳን ብል በቃኝ
አንተ መቼ ረካህ ባርከኸኝ ባርከኸኝ
እኔ እንኳን ብል እፎይ
ሀዘን የሌለበት በረከት ደስታ ብቻ የሆነ
ኢየሱስን ሰተህ ባርከኸኛል
በል ሂድ ልጄ ብለህ
ሀዘን የሌለበት በረከት ደስታ ብቻ የሆነ
ኢየሱስን ሰተህ ባርከኸኛል
ተከናወን ብለህ
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ እራሱ ነው
በረከቴ ማንነቱ ነው
አንዴ የሚወጣ ተመልሶ ደግሞ አንዴ የሚወርድ
አይደል በረከቴ በምድር እንዳለሁ የሚመጣ የሚሄድ
ኢየሱስን ሰተህ አንዴ ዘላለሜን አባ ባርከኸዋል
እጠቀመዋለው መንዝሬ መንዝሬ እንኳን ለኔ ለአለም ሁሉ ይበቃል
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ እራሱ ነው
በረከቴ ማንነቱ ነው
በሰማዩ ስፍራ በመንፈስ ሁሉ በረከት ባረከኝ
በልጁ በኢየሱስ ስምም ስላመንኩኝ ሁሉን አወረሰኝ
የእርሱን በጎነት የእርሱን መልካምነት ለአለም አወራለሁ
በረከቴ ኢየሱስ የጎደለኝ የለም አንተን ስላገኘሁ
የኔማ
የኔማ በረከት
ሰላም የሞላበት
ደስታ የሞላበት
ኢየሱስ ያለበት
የኔማ
የኔማ በረከት
የተትረፈረፈ ፈጽሞ የማያልቅ
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ሰላም የሞላበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
ኢየሱስ ያለበት
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው
በረከቴ ኢየሱስ ነው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists