Kishore Kumar Hits

Samuel Negussie - Ameseginalehu lyrics

Artist: Samuel Negussie

album: Be'egziaber Alem, Vol. 1


እንዴት እንዴት ይረሳል የዋልክልኝ
እንዴት እንዴት ይረሳል ያረክልኝ
እንዴት እንዴት ይረሳል የዋልክልኝ
እንዴት እንዴት ይረሳል ያረክልኝ
የማይጠፈ ከልብ የማይረሳ ውለታ አለብኝ
የማይጠፈ ከልብ የማይወጣ ውለታ አለብኝ የማይጠፈ ከልብ የማይረሳ ውለታ አለብኝ
የማይጠፈ ከልብ የፍቅር እዳ እኔስ አለብኝ
አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቤአለሁና
አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምረትህ ፍቅር
ሰው አድርጎኛል እኔን
አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቤአለሁና
አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምረትህ ፍቅር
ሰው አድርጎኛል እኔን
የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና
የሰላሜ ምንጩ እየሱስ ላምልክ እንደገና
የመቆሜ ምክንያት የህይወቴ ዋና
የሰላሜ ምንጩ እየሱስ ላምልክ እንደገና
የድሌ ብርሀን ሲፈነጥቅ ሰማይ
አይረሳውም ልቤ አይረሳውም
አይረሳውም አልዘነጋውም
ቀንዴም ከፍ ከፍ ሲል በጠላቶቼ ላይ
አይረሳውም ልቤ አይረሳውም
አይረሳውም አልዘነጋውም
ምክንያቱ ነህ አንተ ይህንን አውቃለሁ
አይረሳውም ልቤ አይረሳውም
አይረሳውም አልዘነጋውም
ለዚህ ያደረሰኝ ፍቅርህ እኮ ነው
አይረሳውም ልቤ አይረሳውም
አይረሳውም አልዘነጋውም
እየሱስ ትዝ ትዝ እያለኝ
ትዝ ትዝ እያለኝ ሁሉም ያረክልኝ
እየሱስ በገናን አነሳው
ደግሞ ልቀኝልህ መዘመር ጀመርኩኝ
እየሱስ የህይወቴ ትርጉም የመኖሬ ዋና
በአንተ ስለሆነ
እየሱስ ከማመስገን በቀር
ለአንተ የምሰጠው ሌላማ ምን አለ
አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቤአለሁና
አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምረትህ ፍቅር
ሰው አድርጎኛል እኔን
አስጨናቂ ቀኖች ከእምነት የሚያጎሉ
አይረሳውም ልቤ አይረሳውም
አይረሳውም አልዘነጋውም
ሲሉኝ ሞኝነት ነው በአንተ መታመኑ
አይረሳውም ልቤ አይረሳውም
አይረሳውም አልዘነጋውም
በጸጋህ ደግፈህ አጽንተህ እዳቆምከኝ
አይረሳውም ልቤ አይረሳውም
አይረሳውም አልዘነጋውም
መልካምነትህን ብዙ እዳሳየህኝ
አይረሳውም ልቤ አይረሳውም
አይረሳውም አልዘነጋውም
እየሱስ ትዝ ትዝ እያለኝ
ትዝ ትዝ እያለኝ ሁሉም ያረክልኝ
እየሱስ በገናን አነሳው
ደግሞ ልቀኝልህ መዘመር ጀመርኩኝ
እየሱስ የህይወቴ ትርጉም የመኖሬ ዋና
በአንተ ስለሆነ
እየሱስ ከማመስገን በቀር
ለአንተ የምሰጠው ሌላማ ምን አለ
አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቤአለሁና
አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምረትህ ፍቅር
ሰው አድርጎኛል እኔን
የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና
የሰላሜ ምንጩ እየሱስ ላምልክ እንደገና
የመቆሜ ምክንያት የህይወቴ ዋና
የሰላሜ ምንጩ እየሱስ ላምልክ እንደገና
የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና
የሰላሜ ምንጩ እየሱስ ላምልክ እንደገና
(መጨረሻ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists