Kishore Kumar Hits

Samuel Negussie - Fikir lyrics

Artist: Samuel Negussie

album: Be'egziaber Alem, Vol. 1


ምን ያህል ትልቅ ነው
ምን ያህል ትልቅ ነው
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ እኛ ምናመልከው
በእርግጥም ትልቅ ነው
ግን ሁሉን ትቶ ግን ሁሉን ትቶ
ግን ሁሉን ትቶ መጣ እኔን ወዶ
ግን ሁሉን ትቶ ግን ሁሉን ትቶ
ግን ሁሉን ትቶ መጣ እኛን ወዶ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር (ፍቅር)
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ፍቅር ፍቅር ፍቅር እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ፍቅር ፍቅር ፍቅር እግዚአብሔር ፍቅር ነው
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር
የእውነት ፍቅር ከሞት ይበረታል
ብዙ ውሆች ሊያጠፉት አይችሉም
ነፍሱን ለእኔ አሳልፎ የሰጠ
ኢየሱስ ነው በፍቅሩ ያዳነኝ
አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ ስህተትን ስሰራ
ጥፋት ሳጠፋ ፍቅርህ ያው ነው ለእኔ
አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ
ግድ ስልሚልህ የእኔ ነገር አትረሳኝም እኔን
አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ
ሰዎች ሳይርዱኝ ጥለውኝ ሲሄዱ ሳይፍልጉኝ እኔን
አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ
ዘላለማዊ ነው የአንተ ፍቅር ኢየሱስ ወዳጄ
አንትን አምልካለሁ እኔ
አመልካለሁ እኔ ኦ ኦ እስከ ዘላለሜ
አንትን አምልካለሁ እኔ
አመልካለሁ እኔ ኦ ኦ እስከ ዘላለሜ
ለእኔ ያለህ ኢየሱስ ሃሳብህ
በጐ ሰላም ነው ሁሌ መልካም
ተስማምቶኛል የአንተ አባትነት
ሁልጊዜ ፍቅር ነህ ለልጅህ
አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ ስህተትን ስሰራ
ጥፋት ሳጠፋ ፍቅርህ ያው ነው ለእኔ
አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ
ግድ ስልሚልህ የእኔ ነገር አትረሳኝም ለአንዴም
አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ
ሰዎች ሳይርዱኝ ጥለውኝ ሲሄዱ ሳይፍልጉኝ እኔን
አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ
ዘላለማዊ ነው የአንተ ፍቅር ኢየሱስ ወዳጄ
አንትን አምልካለሁ እኔ
አመልካለሁ እኔ ኦ ኦ እስከ ዘላለሜ
አንትን አምልካለሁ እኔ
አመልካለሁ እኔ ኦ ኦ እስከ ዘላለሜ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists