Kishore Kumar Hits

Yohannes Girma - Lezelalem Lamesgineh (Live) lyrics

Artist: Yohannes Girma

album: Geremegn Madanih


መርሳት የማልችለው ውለታ አለህ
ዘውትር ሳትሰለቸኝ አብረኸኝ ሆነህ
በትዕግስትህ ብዛት ለዚህ በቅቻለው
ብዙ መልካምነትህን ፍቅርህን አይቻለው
ለዘለአለም ላመስግንህ (2)
ዝናህ በምድር ሁሉ እስካጥናፍ ይግነን
ስምህ በሰማያት ከፍ ከፍ ይበል
ፍጥረታት በሙሉ ክብርን ያምጡልህ
ፍቅርህ እጅግ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
ፍቅርህ እጅግ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
ምህረትህ እጅግ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
ትዕግስትህ እጅግ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
በጎነትህ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
የህይወቴን ጉዞ አብረኀኝ ተጓዝህ
ዝዬ ስብረከረከ አዝለህ ተሸከምህ
ተራራ ብቻ አይደል ሸለቆም ገብተሃል
በመውጣት በመውረድ ሁሉ ከእኔ ጋር ሆነሃል
ለዘለአለም ላመስግንህ (2)
ዝናህ በምድር ሁሉ እስካጥናፍ ይግነን
ስምህ በሰማያት ከፍ ከፍ ይበል
ፍጥረታት በሙሉ ክብርን ያምጡልህ
ፍቅርህ እጅግ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
ፍቅርህ እጅግ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
ምህረትህ እጅግ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
ትዕግስትህ እጅግ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
በጎነትህ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
ላፍታ ማልዘነጋው በጎነትህ ብዙ
የቆሰሉ እጆችህ በድካም አገዙኝ
አንተ አንተ ባትሆን እዚህ ማን ይደርሳል
የህይወቴ ምዕራፍ ሁሉ አንተን ያመለክታል
ለዘለአለም ላመስግንህ (2)
ዝናህ በምድር ሁሉ እስካጥናፍ ይግነን
ስምህ በሰማያት ከፍ ከፍ ይበል
ፍጥረታት በሙሉ ክብርን ያምጡልህ
ፍቅርህ እጅግ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
ፍቅርህ እጅግ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
ምህረትህ እጅግ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
ትዕግስትህ እጅግ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል
በጎነትህ በዝቷል ከእኔ ማስተዋል

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists