Kishore Kumar Hits

Yohannes Girma - Kemegegnetih Wedet Eihedalew lyrics

Artist: Yohannes Girma

album: Amlake Destaye, Vol. 3


ከአፈር የተነቀለ ሳር ጠውልጐ
ደርቆ እንደሚታይ ልምላሜን ርቆ
ከሕልውናህ ውጭ መኖር ለእኔ ይከብዳል
ክፍት ክፍት እያለ ሁሌ ሆድ ያስብሳል (፪x)
አዝ፦ ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለሁ
ከህልውናህስ ምንን እመርጣለሁ
ሳበኝ አስጠጋኝ ከጉያህ ሥር
ዙሪያው ብርድ ነው ፈለኩ ሙቀትህን
ሳበኝ አስጠጋኝ ከጉያህ ሥር
ዙሪያው ብርድ ነው ፈለኩ ሙቀትህን (፪x)
በእጆችህ አጥብቀህ እኔን ይዘኸኛል
ይህንንም እውነት ቃልህ ይናገራል
ነገሩ ከገባኝ ዕንቁ መሆንህ
አዝ፦ ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለሁ
ከህልውናህስ ምንን እመርጣለሁ
ሳበኝ አስጠጋኝ ከጉያህ ሥር
ዙሪያው ብርድ ነው ፈለኩ ሙቀትህን
ሳበኝ አስጠጋኝ ከጉያህ ሥር
ዙሪያው ብርድ ነው ፈለኩ ሙቀትህን (፪x)
ከአንተ እርቆ ሰው እንዴት እንደሚኖር
እኔ አይገባኝም ትምክህቱ ምን ይሆን
ከህልውናህ ውጭ እልፍ ከሚያጅበኝ
ከመገኘትህ ውስጥ የተጣልኩ ያድርገኝ (፪x)
አዝ፦ ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለሁ
ከህልውናህስ ምንን እመርጣለሁ
ሳበኝ አስጠጋኝ ከጉያህ ሥር
ዙሪያው ብርድ ነው ፈለኩ ሙቀትህን
ሳበኝ አስጠጋኝ ከጉያህ ሥር

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists