Kishore Kumar Hits

Yohannes Girma - Des Yemilehen Setota lyrics

Artist: Yohannes Girma

album: Erste Neh, Vol. 2


ደስ የሚልህን ስጦታ
በእጄ ያለኝን ጌታ
ራሴን ላድርግ መስዋዕት
ከሁሉ በላይ የምሰጥህ
ኑሮህን ጨርሰህ በእኔ ኑር
ካሰብከው የሚቀር አይኑር
ኑሮህን ጨርሰህ በእኔ ኑር
ካሰብከው የሚቀር አይኑር
በአንተ መኖር ያሰብከውን መኖር
ኑሮህን መኖር መርጫለሁ
ብኖር ላንተ ብሞትም ላንተ
ከፈቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ
ከዚህ ሌላ ኑሮ አይታየኝም እኔ
ከፈቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ
ከዚህ ሌላ ህይወት አይታየኝም እኔ
በላይ ያለው ፈቃድህ
በምድር በእኔ እንዲሆን
ይኸው ራሴን አምጥቻለሁ
ለአንተ እንዲሆን ሰጥቻለሁ
ለክብር መገለጫ ዕቃ
የወደድከውን ማድረጊያ
ለክብር መገለጫ ዕቃ
የወደድከውን ማድረጊያ
እንደወትሮው በስጋዬ
ከብሮ ሳየው ውድ ጌታዬ
ልጁን በእኔ መልክ ገልጦት
ያሰበውም ሰምሮለት
ደስታዬ ያን ጊዜ ይሞላል
መሻቴ ፍጻሜን ያገኛል
ደስታዬ ያን ጊዜ ይሞላል
መሻቴ ፍጻሜን ያገኛል
በአንተ መኖር ያሰብከውን መኖር
ኑሮህን መኖር መርጫለሁ
ብኖር ላንተ ብሞትም ላንተ
ከፈቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ
ከዚህ ሌላ ኑሮ አይታየኝም እኔ
ከፈቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ
ከዚህ ሌላ ህይወት አይታየኝም እኔ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists