Kishore Kumar Hits

Yohannes Girma - Arekilign Biye lyrics

Artist: Yohannes Girma

album: Erste Neh, Vol. 2


አረግክልኝ ብዬ ከበሮ አላነሳም፥
ጎደለም ብዬ ምሥጋና አላሳሳም።
በየትኛውም ጊዜ በኔ ዘንድ ክቡር ነህ፥
ጊዜ አይለውጥህም አንተ እግዚአብሔር ነህ።
አምላኬ ሆይ እደገፍሀለሁ፥
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።
አምላኬ ሆይ እደገፍሀለሁ፥
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።
አምላኬ ሆይ እደገፍሀለሁ፥
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።
አምላኬ ሆይ እደገፍሀለሁ፥
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።
አንተ የኔ ውድ እኔም ያንተ ፍቅር፥
ተሳሥረን ተገኘን መቼም አይለኝ ቅር።
ከምንም ከማንም አንተን አብልጫለሁ፥
ሆነህ ስላገኘሁ ምርጫዬ አድርጌሀለሁ።
አምላኬ ሆይ እደገፍሀለሁ፥
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።
አምላኬ ሆይ እደገፍሀለሁ፥
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።
አምላኬ ሆይ እደገፍሀለሁ፥
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።
አምላኬ ሆይ እደገፍሀለሁ፥
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።
በፍቅርህ እንደዚህ ልቤ የተያዘዉ፥
ካንተ ለማገኘው አይደለም ምወስደዉ፥
አንተንና አንተን አንተን ወድጄ ነው፥
ባታደርግም እንኳ ላንተ ፍቅሬ ያው ነው።
አምላኬ ሆይ እደገፍሀለሁ፥
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።
አምላኬ ሆይ እደገፍሀለሁ፥
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።
አምላኬ ሆይ እደገፍሀለሁ፥
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።
አምላኬ ሆይ እደገፍሀለሁ፥
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists