Kishore Kumar Hits

Tesfaye Challa - Yebelay lyrics

Artist: Tesfaye Challa

album: Yebelay Neh Geta


ካንተ ጋር የሚቆም ደፍሮ ሚወዳደር (የበላይ አሃ የበላይ)
አልተገኘም በምድር ከጫፍ ጫፍ ቢቆጠር (የበላይ አሃ የበላይ)
ስምህ ብቻ አይደለም ስራህ ይናገራል (የበላይ አሃ የበላይ)
የትኛው ስመጥር መቃብር ፈንቅሏል (የበላይ አሃ የበላይ)
ካንተ ጋር የሚቆም ደፍሮ ሚወዳደር (የበላይ አሃ የበላይ)
አልተገኘም በምድር ከጫፍ ጫፍ ቢቆጠር (የበላይ አሃ የበላይ)
ስምህ ብቻ አይደለም ስራህ ይናገራል (የበላይ አሃ የበላይ)
የትኛው ጀግና ሰው መቃብር ፈንቅሏል (የበላይ አሃ የበላይ)
የበላይ ነህ ጌታ የበላይ የሁሉ በላይ
በላይ በላይ በላይ የበላይ የሁሉ በላይ
የበላይ ነህ ጌታ የበላይ የሁሉ በላይ
በላይ በላይ በላይ የበላይ የሁሉ በላይ
የበላይ (የሁሉ በላይ)
የበላይ (የሁሉ በላይ)
የበላይ (የሁሉ በላይ)
ኦ የበላይ (የሁሉ በላይ)
ብዙ ሃያላንን በምድር ላይ አይተናል
ማህደር ሲገለጥ ታሪክ አንብበናል
የትኛው ጀግና ነው ሞትን ያሸነፈው
ስንቱ ወንድ አይደል ወይ መቃብር የዋጠው
አንተ ግን ከፍ ብለሃል ሞትና መውጊያውን ስብርሃል
[፧ ] [፧ ] [፧ ] ጌታ [ ፧ ] ታሪክ ይናገር
አንተ ግን ከፍ ብለሃል ሞትና መውጊያውን ስብርሃል
[፧ ] [፧ ] [፧ ] ጌታ [ ፧ ] ታሪክ ይናገር
የበላይ ነህ ጌታ የበላይ የሁሉ በላይ
በላይ በላይ በላይ የበላይ የሁሉ በላይ
የበላይ ነህ ጌታ የበላይ የሁሉ በላይ
በላይ በላይ በላይ የበላይ የሁሉ በላይ
የበላይ (የሁሉ በላይ)
የበላይ (የሁሉ በላይ)
የበላይ (የሁሉ በላይ)
ኦ የበላይ (የሁሉ በላይ)
እስቲ ይናገሩ ሰማይና ምድር (የበላይ አሃ የበላይ)
የታሪክ አዋቂ ይጠራ ምስክር (የበላይ አሃ የበላይ)
ካንተ በላይ ጌታ ሞትን ድል ያረገ (የበላይ አሃ የበላይ)
ኧረ ማን ነው እሱ በክብር ያረገ (የበላይ አሃ የበላይ)
እስቲ ይናገሩ ሰማይና ምድር (የበላይ አሃ የበላይ)
የታሪክ አዋቂ አምጡልኝ ምስክር (የበላይ አሃ የበላይ)
ከእኔ ጌታ በላይ ሞትን ድል ያረገ (የበላይ አሃ የበላይ)
ኧረ ማን ነው እሱ በክብር ያረገ (የበላይ አሃ የበላይ)
የበላይ ነህ ጌታ የበላይ የሁሉ በላይ
በላይ በላይ በላይ የበላይ የሁሉ በላይ
የበላይ ነህ ጌታ የበላይ የሁሉ በላይ
በላይ በላይ በላይ የበላይ የሁሉ በላይ
የበላይ (የሁሉ በላይ)
የበላይ (የሁሉ በላይ)
የበላይ (የሁሉ በላይ)
ኦ የበላይ (የሁሉ በላይ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists