Bereket Tesfaye - Aba Ewedihalehu lyrics
Artist:
Bereket Tesfaye
album: Memihiru
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
የፀሎቶቼን ርዕሶቼን ይዤ ጥያቄ
በርከክ ስል ለምን እንደመጣሁ እርስት አድርጌ
የምለው ጠፋኝ ታዲያ ምን ልበል
ከናፍርቶቼ አወጡ ይሄን ቃል
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
አባ እወድሃለዉ
መገኘትህ ህልውናህ መልስ ይሆነኛል ኦ
የያዝኳቸው ቃላቶቼ ይሰወሩብኛል ኦ
ግን አንደበቴ ሚደጋግመው ማይዘነጋው እንዲህ ነው ሚለው
አባ እወድሃለው ኦ
እወድሃለው
እወድሃለው
አባ እወድሃለው ኦ
እወድሃለው
እወድሃለው
አባ ወድሃለው ኦ ኦ
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
አባ እወድሃለው
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist