Kishore Kumar Hits

Bereket Tesfaye - Kibir Ale lyrics

Artist: Bereket Tesfaye

album: Memihiru


ሃሌሉያ እያሉ መላዕክት በሙሉ
ኢየሱስ ለሚል ስም ይንበረከካሉ
አይነፃፀርም ከተዋረዱቱ
ስሙ ከፍ ያለ ነው በሰማይ ካሉቱ
ልቆ ከፍ ያለ የተከበረ
በሰማያት ላይ አንድ ስም አለ
ስሙን ሊያከብር ጰራቅሊጦስ
ከሰማይ መጥቷል መንፈስ ቅዱስ
ልቆ ከፍ ያለ የተከበረ
በሰማያት ላይ አንድ ስም አለ
ስሙን ሊያከብር ጰራቅሊጦስ
ከሰማይ መጥቷል መንፈስ ቅዱስ
በስሙ ላይ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)
ማዳን አለ (ክብር አለ)
ፍቅር አለ (ክብር አለ)
እዚህ ስም ላይ (ክብር አለ)
ዘይት አለ (ክብር አለ)
ማዳን አለ (ክብር አለ)
ቅባት አለ (ክብር አለ)
የትኛው ተራራ ነው ኦ
ስሙ ሲጠራ የሚቆመው ኦ
የትኛው ሸለቆ ነው ኦ
ይሄ ስም የማይሞላው ኦ
የትኛው በሽታ ነው ኦ
በዚህ ስም ፊት የሚቆመው ኦ
የትኛው ሰይጣን ነው ኦ
ስሙ ሲጠራ የሚቆመው ኦ
በስሙ ላይ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)
ቅባት አለ (ክብር አለ)
ማዳን አለ (ክብር አለ)
የሱስ ስም ላይ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)
አለ አለ
አለ አለ
አለ አለ
አለ አለ
ቅዱስ ስሙን አመልካለሁ ለሌለው እኩያ
አሁንም ክብር ይሁን ለኢየሱስ ስም ሃሌሉያ
ቅዱስ ስሙን አመልካለሁ ለሌለው እኩያ
አሁንም ክብር ይሁን ለኢየሱስ ስም ሃሌሉያ
ዕውር ሚያበራ ሽባ ሚተረትር
ከአብ የተሰጠን የክርስቲያን በትር
ፃድቅ ሰው ጠርቶት መች ተሸነፈ
ክፉ የት አገኘዉ እንዳሰፈሰፈ
እዚህ ስም ላይ (ክብር አለ)
ፈውስ አለ (ክብር አለ)
ታምራት አለ (ክብር አለ)
ሀይወት አለ (ክብር አለ)
ድነት አለ (ክብር አለ)
ከፍታ አለ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)
የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው
የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው
የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው
የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው
እንኳን በምድር መንግስተ ሰማይ
ሁሉ አሻቅቦ ሚያየው ወደላይ
የኢየሱስ ስም የስሞች ማማ
ፃድቅ ጀግኗል ስሙን ሲሰማ
ክብር አለ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)
ከፍታ አለ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)
ክብር አለ (ክብር አለ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists