Kishore Kumar Hits

Bereket Tesfaye - Amen Amen lyrics

Artist: Bereket Tesfaye

album: Memihiru


አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
ወንጌል ሲነገረኝ አትንገሩኝ ባይ
ጠንካራ ነበረ ልቤ እንደ ድንጋይ
ግን አንድ ቀን ጭንቀት ወደ ህይወቴ መጣ
ዕውቀት የመሰለኝ ምንም አላመጣ
ቢጨንቀኝ ቢጠበኝ ልሞክረው ብዬ
በስብከት ሞኝነት አሄ አሜን ይሁን ብዬ
አይቼ ማላውቀው የደስታ ካባ
ሂወቴ ለበሰ ኢየሱስ ሲገባ
ዛሬማ እሞትለታለሁ
ሂድ ቢለኝ ወዴት እሄዳለሁ
እሱ ነው የመጨረሻዬ
አሜን ያልኩት ኢየሱስ ጌታዬ
አስገባሁት ፣ ልቤን ከፍቼ (አሜን ፣ አሜን)
ይኽው እለሁ ፣ ድኜ ቀርቼ (አሜን ፣ አሜን)
ያስገባሁት ፣ አሜን ብዬ (አሜን ፣ አሜን)
መዳኒት ሆነኝ ፣ ኢየሱስዬ (አሜን ፣ አሜን)
ኢየሱስዬ (ውድዬ)
ኢየሱስዬ (ውድዬ)
ኢየሱስዬ (ውድዬ)
ኢየሱስዬ (ውድዬ)
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
እንኳንስ ሊያቀርበኝ ሊገባ ከቤቴ
መጥራት ማይገባኝ ስሙን ባንደበቴ
ጌታ ግን ደግ ነው ፍቅር የለበሰ
ለጠፋሁት ልጁ ፍቅርን ደገሰ
ፍርድ ነበረብኝ በሞት የሚያስቀጣ
የገዛ በደሌ አሄ ያመጣብኝ ጣጣ
ጌታ ግን ከፈለው የሃጥያቴን እዳ
አሜን በማለቴ ነውሬን አጸዳ
በኢየሱስ ህይወት አጊኝቻለሁ
ልለየው እንዴት እችላለው
እስካይችል ይሄ ትከሻዬ
አይሎአል ፍቀሩ በላዬ
አስገባሁት ፣ ልቤን ከፍቼ (አሜን ፣ አሜን)
ይኽው እለሁ ፣ ድኜ ቀርቼ (አሜን ፣ አሜን)
ያስገባሁት ፣ አሜን ብዬ (አሜን ፣ አሜን)
መዳኒት ሆነኝ ፣ ኢየሱስዬ (አሜን ፣ አሜን)
ኢየሱስዬ (ውድዬ)
ኢየሱስዬ (ውድዬ)
ኢየሱስዬ (ውድዬ)
ኢየሱስዬ (ውድዬ)
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
ከሰማይ ወረደ አሜን አሜን
ደግሞ ለኔ ሞተ አሜን አሜን
ከሙታን ተነሳ አሜን አሜን
በክብር አረገ አሜን አሜን
ልክ እንደ መብረቅ አሜን አሜን
ከላይ እያበራ አሜን አሜን
ዳግም ይመለሳል አሜን አሜን
ከቅዱሳን ጋራ አሜን አሜን
ስምን ያተረፉ በየዘመናቸው
ተከታዮቻቸው ሲሞቱ ረሷቸው
ሁለት ሺህ አመት ታሪክ ያልሸፈነው
ሰንጥቆ የመጣ የኢየሱሴ ስም ነው
ይሄን ስሰማ አሜን በማለቴ
ሰመሬ ብርሃን በራ ቤቴ
አሜን በማለቴ አሜን በማለቴ
አሜን በማለቴ ሰመረ ህይወቴ
አሜን ያልኩት ጌታ አሜን ያልኩት ጌታ
አሜን ያልኩት ጌታ እስራቴን ፈታ፟
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)
(አሜን)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists