Kishore Kumar Hits

Bereket Tesfaye - Chirstian Neng lyrics

Artist: Bereket Tesfaye

album: Chirstian Neng


የሱስን በማመኔ የሞተዉ መንፈሴ ነቃ
ህይወት የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ከነገድ ከቋንቋ (ከቋንቋ)
በወንድ ፈቃድ ስይሆን መወለድና እድገቴ (እድገቴ)
በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ (አባቴ)
ከአብ ተወልጃለዉ
አይደለዉ ምድራዊ
ዘሬ ሰማያዊ
ከነገድ ከቋንቋ
እስሬን የፈታ
ኢየሱስ የኔ ጌታ
አብ የናቀዉን አላከብር
አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር
ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለዉ
ብሄሩን ሳላይ ሰዉን ወዳላዉ
አብ የናቀዉን አላከብር
አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር
ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለዉ
ብሄሩን ሳላይ ሰዉን ወዳላዉ
ከአብ ተወልጃለዉ
አይደለዉ ምድራዊ
ዘሬ ሰማያዊ
ከነገድ ከቋንቋ
እስሬን የፈታ
ኢየሱስ የኔ ጌታ
የዘር መርገም ነበረ ከላዬ
ሰብሮት እንጂ ኢየሱስ ጌታዬ
ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አዉጥቶ
የራሱ ዘር አርጎኛል ዋጅቶ
በቃሉ ፃድቅ ብሎኛል
የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል
የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ
ልጁ አደረገኝ ሸልሞ ቤቱ
በቃሉ ፃድቅ ብሎኛል
የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል
የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ
ልጁ አደረገኝ ሸልሞ ቤቱ
(ኦኦ ፃድቅ ብሎኛል)
(ኦኦ ተዘርግቶልኛል)
(በመቆም ፊቱ)
(ልጁ አደረገኝ ሸልሞ ቤቱ)
ክርስቲያን ነኝ (ብሔር የለኝ)
ክርስቲያን ነኝ (ብሔር የለኝ)
ክርስቲያን ነኝ (ብሔር የለኝ)
ክርስቲያን ነኝ (ብሔር የለኝ)
ሁሉን እንድወድ (ነገድ የለኝ)
እንዳፈቅር (ነገድ የለኝ)
ተጠርቻለሁ (ነገድ የለኝ)
በእግዚአብሔር (ነገድ የለኝ)
ክርስቲያን የ (ብሔር የለኝ)
ብሄር የብለይ (ብሔር የለኝ)
ክርስቲያን የ (ብሔር የለኝ)
ነገድ የብለይ (ብሔር የለኝ)
ዂሉ ክፈቱ (ነገድ የለኝ)
ተፀዊኧየ (ነገድ የለኝ)
ን ዂሉ ክፈቱ (ነገድ የለኝ)
ፀዊእንሎ (ነገድ የለኝ)
Ani Lammii hin qabu (ብሔር የለኝ)
Qomoonkoo samiirra (ብሔር የለኝ)
Sanyii hin bannee irraati (ብሔር የለኝ)
Ani dhaladheera (ብሔር የለኝ)
Golgaa cubbuuf jibbaa (ነገድ የለኝ)
Yesuustu tarsaase (ነገድ የለኝ)
Alaabaa jaalalaa (ነገድ የለኝ)
Kanaafan ol kaasee (ነገድ የለኝ)
ኦናኔ ሻኬናን ጎዳይ ኡባው ሀይቅን
ባሱታን ዎዝድ ኡባ እሱዋ ኦትን
ያፔ ሐፔ ሺሺድ ታናቶ ያግን
ሻሆቴታ ዘሪያጌ ጣላሂያቴኔ
ሃኮ ሃኮ ሃኮ (ነገድ የለኝ)
ሃኮ ሃኮ ሃኮ (ነገድ የለኝ)
አ ሀልቾይ ላሌቶ
አ ኦሶይ ላሌቶ
ኑ ኡባይ እሷ
ኑ ቢታይ ሳሏ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists