Kishore Kumar Hits

Bereket Tesfaye - Hulun Kedimealehu lyrics

Artist: Bereket Tesfaye

album: Live


የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ
የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
እየሱስ እየሱሴ ለኔ
አሃ አሃ አሃ
እየሱስ
ጥበበኛዋ ፡ ሴት ፡ ቀዝቃዛውን ፡ ክረምት
ሩቅ ፡ አይታ ፡ ልብሷን ፡ ሰፋች
መከራውን ፡ ቀደመች
እኔም ፡ እንደ ፡ እሷ ፡ ሁሉን ፡ ቀድምያለሁ
በእየሱስ ፡ ተደስቻለሁ
በእየሱስ ፡ ተደስቻለሁ
ሃዘንን ፡ ቀድሜዋለው
ጭንቀትን ፡ ቀድሜዋለው
ተድላን ፡ ቀድሜዋለው
ስኬትን ፡ ቀድሜዋለው
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ
የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ

የተቀደመ ፡ ነው ፡ የቀረው ፡ ዘመኔ
የዘላለም ፡ ደስታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆኖኝ ፡ ለእኔ
ቀድሜ ፡ ተደስቻለው
ቀድሜ ፡ ተደስቻለው
በኢየሱስ ፡ ተደስቻለው
በኢየሱስ ፡ ተደስቻለው
እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ
እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ
እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ
ይፍለቀለቃል ፡ ከውስጤ
አይቋረጥም ፡ ሰላሜ
አይቋረጥም ፡ ሰላሜ
አይቋረጥም ፡ ሰላሜ
ይፍለቀለቃል ፡ ከውስጤ
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ
የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ

ደስታ ፡ እና ፡ ሃዘኔ ፡ እኩያ ፡ ነበሩ
በልኬት ፡ ቁመና ፡ የሚፎካከሩ
ኢየሱስ ፡ ግን ፡ የሰጠኝ ፡ ደስታ
አይስተካከል ፡ ከሁኔታ
አባቴ ፡ የስጠኝ ፡ ደስታ
አይስተካከል ፡ ከሁኔታ
እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ
እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ
እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ
ይፍለቀለቃል ፡ ከውስጤ
አይቋረጥም ፡ ሰላሜ
አይቋረጥም ፡ ሰላሜ
አይቋረጥም ፡ ሰላሜ
አይቋረጥም ፡ ሰላሜ
ይፍለቀለቃል ፡ ከውስጤ
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህባይሞላ
ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
የሰላሜ ምንጭ በሉት እስኪ ጌታን
የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ
የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
ኣኣ አኣኣ አኣኣ አኣኣ
ሀሌሉያ
እስኪ ለጌታ ፍቅር ከፍተኛ እልልታ እናሰማ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists