Kishore Kumar Hits

Bereket Tesfaye - Abet Deginet lyrics

Artist: Bereket Tesfaye

album: Live


እውነትነቱን ፡ በመስቀል ፡ ላይ
መቶ ፡ አለቃው ፡ ጌታዬን ፡ ቢያይ
ተንበረከከ ፡ ሰገደለት
ቢነካው ፡ የጌታ ፡ ቅንነት
እንኳን ፡ አሁን ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ብሎ
አሸንፎአል ፡ ተንጠልጥሎ
ሳያስፈራራ ፡ ሰው ፡ አንበርካኪ
እንደእርሱ ፡ የለም ፡ ፍቅር ፡ ሰባኪ
አቤት ፡ ደግነት ፡ ቸርነቱ ለሰው ፡ ያሳው ፡ ምህረቱ
አቤት ፡ ደግነት ፡ ቸርነቱ ለሰው ፡ ያሳው ፡ ምህረቱ
አቤት ፡ ደግነት ፡ ቸርነቱ ለሰው ፡ ያሳው ፡ ምህረቱ
አቤት ፡ ደግነት ፡ ቸርነቱ ለሰው ፡ ያሳው ፡ ምህረቱ
አቤት ፡ ደግነት ፡ ቸርነቱ ለሰው ፡ ያሳው ፡ ምህረቱ
አቤት ፡ ደግነት ፡ ቸርነቱ ለሰው ፡ ያሳው ፡ ምህረቱ
እልልልልልልልል
ፍቅር ፡ ምህረቱን ፡ የቀመሱቱ
ውበቱን ፡ ያዩ ፡ ሐዋሪያቱ
ስለእርሱ ፡ ኖረው ፡ መረጡ ፡ ሞት
ለፍቅሩ ፡ ሆኑ ፡ ሰማዕታት
ተነክተው ፡ በምህረቱ
ተነክተው ፡ በቸርነቱ
ነክቶአቸው ፡ ገርነቱ
ነክቶአቸው ፡ የዋህነቱ
የቱ ፡ ጀግና ፡ ነው ፡ እጁን ፡ ያልሰጠ
የሱስን ፡ አይቶ ፡ ያልደነገጠ
ልከተልህ ፡ ያላለ ፡ ማነው
የኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ አሸናፊ ፡ ነው
ከጫፍ ፡ ጫፍ ፡ ስንቱን ፡ ማረከ
በፍቅሩ ፡ አንበረከከ
ምን ፡ ዓይነት ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ እንጃ
ወደደንው ሰገድን ፡ ያለ ፡ ጠመንጃ
ከጫፍ ፡ ጫፍ ፡ ስንቱን ፡ ማረከ
በፍቅሩ ፡ አንበረከከ
ምን ፡ ዓይነት ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ እንጃ
ወደደንው ሰገድን ፡ ያለ ፡ ጠመንጃ
አቤት ትህትና አይ ቅንነት
ሰው ያስተማረ ኖሮ በህይወት
የሚሸጠውን እግር ያጠበ
ኩሩ ነው ፍቅር ያነገበ
ይህንን ጌታ የምቶዱት
እስኪ በእልልታ እየሱስን እንዲ በሉት
ይህንን ጌታ የምቶዱት
እስኪ ከኔ ጋር እንዲ በሉት
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ እንዳንተ ፡ ያለ
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ አለ
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ እንዳንተ ፡ ያለ
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ አለ
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ እንዳንተ ፡ ያለ
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ አለ
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ እንዳንተ ፡ ያለ
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ አለ
እንዳንተ ፡ ያለ የትም የለ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists