Kishore Kumar Hits

Bereket Tesfaye - Bekirisitos lyrics

Artist: Bereket Tesfaye

album: Live


ሀሃሃ ሀሃሃ
ሀሌሉያ እስቲ ጬኸት ለጌታ ጬኸት ለጌታ

የእየሱስ ልጅ ነኝ
የጌታ ልጅ ነኝ
ኦ ኦ ኦ እልልታ!
በክርስቶስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ
ተወለድኩ ከመንፈስ ከመንፈስ ከመንፈስ
ዳግም ውልደት አጊንቻለሁ አጊንቻለሁ አጊንቻለሁ
በክርስቶስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ
ተወለድኩ ከመንፈስ ከመንፈስ ከመንፈስ
ዳግም ውልደት አጊንቻለሁ አጊንቻለሁ አጊንቻለሁ

መልካም አደረገ አብ አባት ከላይ
እኔነቴ ሳይሆን ልጁን በእኔ ሲያይ
ልጅ መሆኔ ሳያንሰኝ
የእግዚአብሄርን ወራሽ ነኝ
የእነሱ ምድር ሰማይ
ምድር ሰማይ ምድር ሰማይ
እርስቴን እግዚአብሄርን ሳይ
እግዚአብሄርን ሳይ እግዚአብሄርን ሳይ
ፈልጊአቸው አጣኋቸው አጣኋቸው አጣኋቸው
ሳስተያያቸው
እነሱ ምድር ሰማይ
ምድር ሰማይ ምድር ሰማይ
እርስቴን እግዚአብሄርን ሳይ
እግዚአብሄርን ሳይ እግዚአብሄርን ሳይ
ፈልጊአቸው አጣኋቸው
አጣኋቸው አጣኋቸው
ሳስተያያቸው
የጨዋዪቱ ልጅ ነኝ የባሪያዪቱ አይደለሁም
በተስፋ ቃሉ ወልዶ እራሱ ወራሽ አደረገኝ
በክርስቶስ እየሱስ የእግዚአብሄር ወራሽ ነኝ
ቃሉ ነው የሚለኝ ልክ እንደዛው ነኝ
የእነሱ ምድር ሰማይ
ምድር ሰማይ ምድር ሰማይ
እርስቴን እግዚአብሄርን ሳይ
እግዚአብሄርን ሳይ እግዚአብሄርን ሳይ
ፈልጊአቸው አጣኋቸው
አጣኋቸው አጣኋቸው ሳስተያያቸው
የእነሱ ምድር ሰማይ
ምድር ሰማይ ምድር ሰማይ
እርስቴን እግዚአብሄርን ሳይ
እግዚአብሄርን ሳይ እግዚአብሄርን ሳይ
ፈልጊአቸው አጣኋቸው አጣኋቸው አጣኋቸው
ሳስተያያቸው
እንደማያውቅ ተላላ ሰው ያስገመተኝ ይህ እምነቴ
አገኘሁት ሲያበረታኝ ሲለውጥ መላው እኔነቴን
በወርቅ ፋንታ እየሱስን መኖር ይሻላል ተክቶ
ብር እና ወርቅ ከሞላው የእየሱስ ልጅ እኔ በልጣለው
ገንዘብ እና ዝና ከሞላው የእየሱስ ልጅ እኔ በልጣለው
የአለም ዝና ክብር ከሞላው የእየሱስ ልጅ እኔ በልጣለው

ተከምሮ ተከማችቶ ሃብትም ቢበዛ ከእራስ በልጦ
ሰላም አይሆንም ጤንነት ደህንነት አይሆንም ህይወት ሰቶ
በወርቅ ፋንታ እየሱስን መኖር ይሻላል ተክቶ
ብር እና ወርቅ ከሞላው የእየሱስ ልጅ እኔ በልጣለው
የአለም ዝና ክብር ከሞላው የእየሱስ ልጅ እኔ በልጣለው
ገንዘብ እና ዝና ከሞላው የእየሱስ ልጅ እኔ በልጣለው

ተከምሮ ተከማችቶ ሃብትም ቢበዛ ከእራስ በልጦ
ሰላም አይሆንም ጤንነት ደህንነት አይሆንም ህይወት ሰቶ
በወርቅ ፋንታ እየሱስን መኖር ይሻላል ተክቶ
ብር እና ወርቅ ከሞላው የእየሱስ ልጅ እኔ በልጣለው
የአለም ዝና ክብር ከሞላው የእየሱስ ልጅ እኔ በልጣለው
ገንዘብ እና ዝና ከሞላው የእየሱስ ልጅ እኔ በልጣለው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists