Kishore Kumar Hits

Bereket Tesfaye - Yebezal lyrics

Artist: Bereket Tesfaye

album: Live


ያልነበረውን ወደ መኖር ወደ መኖር
በቃሉ ጠርቶ በሚፈጥር በሚፈጥር
ክርር አድርጌ ጌታን አመንኩ ጌታን አመንኩ
ይበዛል ብዬ መዝሙር ዘመርኩ መዝሙር ዘመርኩ
ዳርቻ የሌለው ግዙፍ ሰማይ ግዙፍ ሰማይ
ሲጠራ ሰምቶ መቶ የለም ዎይ መቶ የለም ዎይ
በጣም ጥቂት ነው ምድራዊውማ ምድራዊውማ
ተጣፍቶ ይመጣል ቃሉን ሲሰማ ቃሉን ሲሰማ
በሁለት አሳ እና በአምስት እንጀራ
አምስትሺህ አብልቶ ታምርን በሰራ
በኢየሱስ መንፈስ እኔ ባመንኩት
ቀሪ ዘመኔ ላይ ቃል ዘራሁበት
የእኔ ነገር ይበዛል የእኔ ነገር ይበዛል
እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል
በመንፈስ ቅዱስ ይበዛል
እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል
እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል
ቀለም ተቀብቶ ታድሶ አያውቅ ታድሶ አያውቅ
እስከአሁን አለ መልኩን ሳይለቅ መልኩን ሳይለቅ
ሰማይ ጨዋ ነው ስርዐት ይዞ ስርዐት ይዞ
ይሁን ያለውን አባቴን ታዞ አባቴን ታዞ
ይህንን እውነት ሰሞቶ ያመነ ሰሞቶ ያመነ
በመንፈስ ቅዱስ ልቡ የጀገነ ልቡ የጀገነ
ይሰራብኛል ቃሉ የሚል ቃሉ የሚል
ከእኔ ጋር አብሮ እንዲ ይበል እንዲ ይበል
ተባርኪያለሁኝ በሰማዩ ስፍራ
ክርስቶስ ኢየሱስ በሰራልኝ ስራ
የተጻፈልኝን አምኛለው እኔ
እንዲ ነው ሚሆነው የቀረው ዘመኔ
የእኔ ነገር ይበዛል የእኔ ነገር ይበዛል
እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል
በመንፈስ ቅዱስ ይበዛል
እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል
ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል
በኢየሱስ ስም ይበዛል ይበዛል
እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል
በሁለት አሳ እና በአምስት እንጀራ
አምስትሺህ አብልቶ ታምርን በሰራ
በኢየሱስ መንፈስ እኔ ባመንኩት
ቀሪ ዘመኔ ላይ ቃል ዘራሁበት
የእኔ ነገር ይበዛል የእኔ ነገር ይበዛል
እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል
በመንፈስ ቅዱስ ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል
ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists