Kishore Kumar Hits

Bereket Tesfaye - Yesemay Zega lyrics

Artist: Bereket Tesfaye

album: Leekea Kahinea, Vol.1


ለየት ያለ ክብር ወድቆብኝ
እንዴት ብዬ ዝም እላለሁኝ
የዚህ ምድር እኔ አይደለሁም
ሰማያዊ ዜግነት አለኝ
አሃሃ ጌታ ኢየሱስ አሃሃ የፈረመልኝ
አሃሃ በመስቀል ማህተም አሃሃ የተመታልኝ
በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ
ስረጋጋ ስታመን በጌታ
በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ
አስቀድሜ መንግስቱን ስላየሁ
ለምን ምናምንቴ አስባለሁ
ያየሁትን ክብር እወርሳለሁ
እግዚአብሄር በኔ ላይ አላማ አለው
አሃሃ እንዳገለግል አሃሃ እኔን የጠራኝ
አሃሃ መንፈሴን ገዝቶ አሃሃ የሱ ያረገኝ
ሁሉን ነገር ትቼ ተከትዬዋለሁ
ለየት ያለ ክብር ወድቆብኝ
እንዴት ብዬ ዝም እላለሁኝ
የዚህ ምድር እኔ አይደለሁም
ሰማያዊ ዜግነት አለኝ
አሃሃ ጌታ ኢየሱስ አሃሃ የፈረመልኝ
አሃሃ በመስቀል ማህተም አሃሃ የተመታልኝ
በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ
ስረጋጋ ስታመን በጌታ
በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists