Kishore Kumar Hits

Pamfalon - Ayzoch lyrics

Artist: Pamfalon

album: 11/11/11


እስኪ እንስመጥም አሁን ደሞ
ጨለም ያለምም አለም ውስጥ
ክንፌ አልዘረጋ አለኝምም
ታምቆ በሃዘንም
ትዝታ ይሁንስ ድብርት
ወይ ማፍሰስንም እንባ
በየጊዜውምም ይነፋል
እንደመርዶምም ጡሩምባ
ሁሉም ተቃራኒውን ያመጣል እስከትሎ
ወይ ትኩስም ወይ በረዶ
ሁሉም ተቃራኒውን ያመጣል እስከትሎ
እንዴ የህይወትንም ምስጢር ከፈለክምም ማወቅ
ጭለማውስጥም ካለህ እንደሚነጋ ማወቅ
ምናልባት ሩቅ ሆኖ አልጨበጥ ይልሃል
ይቺ ቀንም ታልፋለች pamfalonም ይልሃል
አይቻለሁም ብዙ ራሴን ፍለጋ
አይዞህም የሚልህ ሰው በፈጣሪ ስጦታ (፪)
አይዞህ በለው ወገን(፬)
አይዞህ
Yeah. I Fell U, Don't you worry man
ይገባኛል ሩጫ ላይ ወይ ጭለማ ውስጥ ካለህ
ሳትፈልግም ረስተኅው ፈተና ውስጥ ካለህም
ከራስህ ጋርም ትንሽ ተኮራርፈህም ከሆነም
ዳሽ በ ዳሽ ብቻ ሲሆን ለጥያቄ መልስ የለህም
አይዞኝ ተወጣው ወንድም ብቻህንም ብቶንም
ማይግል ያጠነክራል ምን እንደሚልም ሲንድሮምም
ሁሉም ወቅትም የራሱም መልክቱ እንደሚመጣውም የንባዬ ጠብታም
የልቤን ድርቀት ነው የሚያርሰው
ማለፍ ያለብኝ ሁሉን አልፋለሁ ቀና ብዬ
አለሁልህም በሉኝ አለሁላቹም እኔ
ወድቆ መነሳት ሌላው የህይወት ምስጢር ሲሆን
7 ጊዜም እንኳን ብትወድም ምትነሳው
8ኤም ይሁን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists