Kishore Kumar Hits

Pamfalon - Anteneh lyrics

Artist: Pamfalon

album: 11/11/11


ይህ መልክት ቀጥታ ሚመጣው ከሰማይ ቤት
አንቴናን ዘርጋ ጀምረናል ስርጭት
እስክብቶን ይዣለሁ መልዕክቱን ለመቀበል
ቀጥታም ኮከብ በኩት ስፈራረቅ
ሊያዠናና ያለ እራሴ ከእራሴ ስነጋገር
Form beat ጨምሮበት ሙዚቃው ተፅዕኖ ሲታይ
አንተጋም አሁን ሲደርስ ስንት km አቋርጠው
ሚፈጥርብህንም ስሜት አንተ ብቻ ነው ምታውቀው
አይንህን ጨፍነው እስኪ ምን ይታይሃል ጀለስ
ከፈለግህ ና ላሳይህ የሠማይ ቤትን መንገድ
አንተ እራስህ ነህ ሰማይ ቤት ምትስል ኮከብ ጨረቃ
ከሌሎች ተለይተህ የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
አንተ ነህ ምታፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
አንተ ነህ ምታፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
አንተ ነህ ምታፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
አንተ ነህ ምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
ይህ ቃላት ክፉ አይደለም
በጆሮህ የሚሰማህ
ታየኝም ቀስ ብሎ
ከልብ ጋር ሲመታ እስክታ
ቃላቶቹን እንደ አክሮባት አሽከረከራቸው
የሰማህ ፈዘህ ቀርተሀል
ወንድም ማረም የማታውቀው
ይህ ማለት እኛ አንፈራም
ግን ፈልገነው አይደለም
ያሳለፍነው ህይወት
የሁሉም ሠው አይደለም
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
አንተ ነህ ምታፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
አንተ ነህ ምታፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
አንተ ነህ ምታፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
አንተ ነህ ምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
ይህ ማለት እኛ አንፈራም
እናፀባርቀዋለን
እናፀባርቀዋለን
እናፀባርቀዋለን
ይህ ማለት እኛ አንፈራም
እናፀባርቀዋለን
እናፀባርቀዋለን
እናፀባርቀዋለን
ይህ ማለት እኛ አንፈራም
እናፀባርቀዋለን
እናፀባርቀዋለን
እናፀባርቀዋለን
ይህ ማለት እኛ አንፈራም
እናፀባርቀዋለን
እናፀባርቀዋለን
እናፀባርቀዋለን
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
አንተ ነህ ምታፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
አንተ ነህ ምታፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
አንተ ነህ ምታፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቃ
የምታንፀባርቅ
አንተ ነህ ምታፀባርቃ
የምታንፀባርቃ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists