Kishore Kumar Hits

Pamfalon - Lebego lyrics

Artist: Pamfalon

album: 11/11/11


ምን አረኩት ያን ጊዜ
ያን ሁሉ ጊዜ
ወደ ሁላ አትመለስም ያበነንኩት ጊዜ
ምን አረኩት ያን ጊዜ
ያን ሁሉ ጊዜ
አልለዋወጥም ከማንም ባነንኩኝ አኔ
ምን አረኩት ያን ጊዜ
ያን ሁሉ ጊዜ
ወደ ሁላ አትመለስም ያበነንኩት ጊዜ
ምን አረኩት ያን ጊዜ
ያን ሁሉ ጊዜ
አልለዋወጥም ከማንም ባነንኩኝ አኔ
ሁሉም ለበጎ ነው ማለት አልወድም በግዴ
ልምድ ሆኖብኛል እኔም ፈዋሽም ቁስሌን
መድሃኒት ነው ብዬ እንዳላውጅም ገና
ክፍትሳብ እኔም አለኝ ከ ህይወትም ገና
ቃል የገባሽልኝን ካለ ብስጭት ማየው
ትንሽ ግብግቡን ተቇቁሜ ምቆየው
ለበጎ ነው ለማለት ግን ያብቃኝ ዛሬ
ጭራሽን በደምብ ይዤ አለቅም ማለቴ ነው
አልለዋወጥ እምቢ አልለዋወጥ እምቢ
አልለዋወጥም ከ ማንም ጋር ህይወቴን እምቢ
አልለዋወጥ እምቢ አልለዋወጥ እምቢ
አልለዋወጥም ከ ማንም ጋር ህይወቴን እምቢ
ምን አረኩት ያን ጊዜ
ያን ሁሉ ጊዜ
ወደ ሁላ አትመለስም ያበነንኩት ጊዜ
ምን አረኩት ያን ጊዜ
ያን ሁሉ ጊዜ
አልለዋወጥም ከማንም ባነንኩኝ አኔ
ምን አረኩት ያን ጊዜ
ያን ሁሉ ጊዜ
ወደ ሁላ አትመለስም ያበነንኩት ጊዜ
ምን አረኩት ያን ጊዜ
ያን ሁሉ ጊዜ
አልለዋወጥም ከማንም ባነንኩኝ አኔ

ለበጎ ለበጎ ለበጎ ነው ለበጎ(4)

አልለዋወጥ እምቢ አልለዋወጥ እምቢ
አልለዋወጥም ከ ማንም ጋር ህይወቴን እምቢ

አልለዋወጥ እምቢ አልለዋወጥ እምቢ
አልለዋወጥም ከ ማንም ጋር ህይወቴን እምቢ
ምን አረኩት ያን ጊዜ
ያን ሁሉ ጊዜ
ወደ ሁላ አትመለስም ያበነንኩት ጊዜ
ምን አረኩት ያን ጊዜ
ያን ሁሉ ጊዜ
አልለዋወጥም ከማንም ባነንኩኝ አኔ
ምን አረኩት ያን ጊዜ
ያን ሁሉ ጊዜ
ወደ ሁላ አትመለስም ያበነንኩት ጊዜ
ምን አረኩት ያን ጊዜ
ያን ሁሉ ጊዜ
አልለዋወጥም ከማንም ባነንኩኝ አኔ
የስሚ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists