Kishore Kumar Hits

Pamfalon - Anti Social Club lyrics

Artist: Pamfalon

album: 11/11/11


ፊቷ ያስታውቃ ከሩቅም አዎዎ
እዳልተመቻት እቺ ልጅ አዎዎ
ብዳ እዳይበላሽ በሰው ፊት አዎዎ
ነይ ከእኔ ጋር እበጠስ ከዚች ቦታም አሁን
ፊቷ ያስታውቃ ከሩቅም አዎዎ
እዳልተመቻት እቺ ልጅ አዎዎ
ብዳ እዳይበላሽ በሰው ፊት አዎዎ
ነይ ከእኔ ጋር እበጠስ ከዚች ቦታም አሁን
ፀጥ ያለ ውሃ ስምጥ ነው
ይላሉ ጀርመን ሀገር
Pamfalonም ከበድ ይላል
እየው ከልብ ሲናገር
ይሄ ማለት ግን አይደለም
ፈታ ማለትም አልችልም
ይሄው ተመልከተኝ ዛሬም
ከተማውን ሳበረክክ
ሁሉም ያፈጡብኛል
በሄድኩበት ቦታም
ስለ ሚታያቸው ነው
የፈጣሪም ስጦታ
አንቺም ልክ እንደ እኔ
የተባረክሽ ከሆንሽ
ነይ location እንቀይር
ምርጫንም ከዚህ አሁን
ፊቷ ያስታውቃ ከሩቅም አዎዎ
እዳልተመቻት እቺ ልጅ አዎዎ
ብዳ እዳይበላሽ በሰው ፊት አዎዎ
ነይ ከእኔ ጋር እበጠስ ከዚች ቦታም አሁን
ፊቷ ያስታውቃ ከሩቅም አዎዎ
እዳልተመቻት እቺ ልጅ አዎዎ
ብዳ እዳይበላሽ በሰው ፊት አዎዎ
ነይ ከእኔ ጋር እበጠስ ከዚች ቦታም አሁን
ፊቷ ያስታውቃ ከሩቅም አዎዎ
እዳልተመቻት እቺ ልጅ አዎዎ
ብዳ እዳይበላሽ በሰው ፊት አዎዎ
ነይ ከእኔ ጋር እበጠስ ከዚች ቦታም አሁን
ያዝ በለው ያዝ በለው
ያዝ በለው እጇን እጇን
ያዝ በለው ma men
ያዝ በለው ያዝ በለው
ያዝ በለው እጇን እጇን
ያዝ በለው
ክለብ ውስጥ መገፋት
ብርቅ መሰለሽ አይደል
ስላልቀመሽ እኮ ነው
ሙድ መያዝ እንደኛ አይነት
ነይ ላሳይሽ ከእኔ ጋር
Mars ና mercuryም
እቺ አለም አበቃም
ለእኔና አንቺ frequency
ሽርሽር እንሂድ
ጨረቃዋ ስትወጣ
Tundra ቀኑን ሙሉ
ከጠዋት እስከ ማታ
Natural መስጠት ነው ሙዴ
Artificial ጫር በለው
Small talk እኔ አልወድም
ለገባውም ስምጥ ነው
ያዝ በለው ያዝ በለው
ያዝ በለው ብያለው ያዝ በለው
ያዝ በለው ያዝ በለው
ያዝ በለው ያዝ በለው
ፊቷ ያስታውቃ ከሩቅም አዎዎ
እዳልተመቻት እቺ ልጅ አዎዎ
ብዳ እዳይበላሽ በሰው ፊት አዎዎ
ነይ ከእኔ ጋር እበጠስ ከዚች ቦታም አሁን
ፊቷ ያስታውቃ ከሩቅም አዎዎ
እዳልተመቻት እቺ ልጅ አዎዎ
ብዳ እዳይበላሽ በሰው ፊት አዎዎ
ነይ ከእኔ ጋር እበጠስ ከዚች ቦታም አሁን
ያዝ በለው ያዝ በለው
ያዝ በለው እጇን እጇን
ያዝ በለው ma men
ያዝ በለው ያዝ በለው
ያዝ በለው እጇን እጇን
ያዝ በለው
ፊቷ ያስታውቃ ከሩቅም አዎዎ
እዳልተመቻት እቺ ልጅ አዎዎ
ብዳ እዳይበላሽ በሰው ፊት አዎዎ
ነይ ከእኔ ጋር እበጠስ ከዚች ቦታም አሁን
ፊቷ ያስታውቃ ከሩቅም አዎዎ
እዳልተመቻት እቺ ልጅ አዎዎ
ብዳ እዳይበላሽ በሰው ፊት አዎዎ
ነይ ከእኔ ጋር እበጠስ ከዚች ቦታም አሁን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists