Kishore Kumar Hits

Pamfalon - Beqa Infata 420 lyrics

Artist: Pamfalon

album: 11/11/11


Yeah
She still my baby
ፈገግታዬም ነበርሽ እንባዬን አደረቅሽው
መፋትሄም ሆነሽ ከጎኔ አመታት የቆየሽው
ስደሰት ወይም ሳዝን ሳጣ ወይም ሳገኝ
ያባበልሺኝ አንቺው ነሽ
እንደራሴ ነሽ በዳግም
የ እኔ እና አንቺም በሀል
አንድ ቦታም አልነበረው
ሊያላቅቁንም ተሸንፈዋል ሞክረው
ፍቅር ከመጠን በላይ ቢሆንም የሚጎዳ
እራሴንም ችላ ብዬ ስስምሽ በማለዳ
ጠረንሽን ስወደው አይን አከፋፈትሽን
ክንፌን ዘረጋሽልኝ ከጎኔም በመቆምሽ
የሌለሽ ቀንሽ ደሞ የሚኖረኝን ድብርት
መግለፅ እንኩዋን ብፈልግ
ዶልዱሙዋል ስንት ብእር
ያስተማርሽኝም ብዙ ሲያልፋልኝም አንድ ቀን
ስምሽን ለማስጠራት ቃል ገብቼልሽ ነበር
አሁን ግን እንፋታ ስልሽም አፋ አውጥቼ
ለነገም እንዘጋጅ ማለት ነው በሆዴ
በቃ እንፋታ(3)
ሁሉም ብቅ እልም ይላሉስ እዉነት ነው
ከወዳጅ መፋታት ህመም ነው
ውለታሽን አልረሳም ከልቤ
በሰላም ያገናኘን ይላል ሆዴ(2)
ከሁሉም በሽታ በላይ
ልብ ሲቆስል ነው ከባድ
አንኩዋንስ ለወዳጅ አልመኝም ለጠላት
ግን አንዳንድ ጊዜ መፋትሄዉ
ጨክኖ ነው መፋታት
ከመጠን በላይ ሲሆን
መጨረሻዉ ነዉ መጠላት
ነገ ትረጂዋለሽ የ ዛሬንም ውሳኔ
አይምሮዬም ትንሽ ይረፋ ያስፈልገዋልም ሆዴ
ይስራ በራሱ ፍቃድ ያላንቺ አጎራረስ
ጥገኝነት እንዳይሆን የፍቅራችን መሰረት
ካለልን በድጋሚ ያገናኘናል በደንብ
ቤት አሰራልሻለው መግብሻለው በደንብ
አሁን ግን በራሴ መቆም ስላለብኝ
ነው እንጂ ልቤን ማንም አሎሰደብኝ
በቃ እንፋታ(3)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists