Kishore Kumar Hits

Pamfalon - Chuchu lyrics

Artist: Pamfalon

album: 11/11/11


ይድረስልኝ ይህ መልዕክት ከሁሉም በላይ ወዳጆቼ
ፈልጋችሁ ላጣችሁኝ ላልደረሳችሁ እጄ
እኔን መቅረብ ፈልጋችሁ ለራቋቹ በሙሉ
በንቀት እንዳልሆነ ወዳለው እንድትረዱ
ይድረስልኝ ይህ መልዕክት ከሁሉም በላይ ወዳጆቼ
ፈልጋችሁ ላጣችሁኝ ላልደረሳችሁ እጄ
እኔን መቅረብ ፈልጋችሁ ለራቋቹ በሙሉ
በንቀት እንዳልሆነ ወዳለው እንድትረዱ
የራቋችሁ እንደዚሁ እናንተን ጠልቼ አይደለም
ግን እራሴን እንኳን ማመንም ያልቻልኩበት እንድመን
ቢሆንም አደራ Personalም አትውሰዱት
ይኸው ለትውልድ ለመድረስ ይዣለሁ ማይክራፎን
ብቸኝነት ሳልፈልግ አጃቢም ሁኖ ከረሞ
ዛሬ አልቀበል ብሏል ወደጅ እንኳን ዘንድሮ
ጥላቻም ውስጤም የለም ሁላቹንም አከብራለሁ
ይድረስልኝ ይህ መልዕክት ከሁሉም በላይ ወዳጆቼ
ፈልጋችሁ ላጣችሁኝ ላልደረሳችሁ እጄ
እኔን መቅረብ ፈልጋችሁ ለራቋቹ በሙሉ
በንቀት እንዳልሆነ ወዳለው እንድትረዱ
ላገሬ እንድበቃ የፈለከውም አምላክ
አሳየኝ የኔን ቦታ የኔን ፋንታ
ለትውልድ እንድበቃ ከፈለክም አንተ
የጀመርኩትን ጉዞ አስጨርሰኝም አንተ
አሁን ብዙዎቹ እንደሚያስቡት Pamfalon አለፈለት አልበሙንም አወጣ ሁሉም ነገር ሆነለት
እንኳን እነደዛስ ቢሆን ወንድምአለም አደንግጥ
Just because of Couple song ማንነቴም አይለወጥ
አይን አፋር ነው መሠለኝ ሠው አይቀርብም ይላሉ እራሡንም ሠብሠብ አርጎ
ሲበጠብጥ ያያሉ ውሻዋንም አልፌ ነከሰችኝ ያች ዶሮ ያልኳትንም አባባል አዞርኳትም ዘንድሮ
ይድረስልኝ ይህ መልዕክት ከሁሉም በላይ ወዳጆቼ
ፈልጋችሁ ላጣችሁኝ ላልደረሳችሁ እጄ
እኔን መቅረብ ፈልጋችሁ ለራቋቹ በሙሉ
በንቀት እንዳልሆነ ወዳለው እንድትረዱ
ላገሬ እንድበቃ የፈለከውም አምላክ
አሳየኝ የኔን ቦታ የኔን ፋንታ
ለትውልድ እንድበቃ ከፈለክም አንተ
የጀመርኩትን ጉዞ አስጨርሰኝም አንተ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists