Kishore Kumar Hits

Pamfalon - The Billing lyrics

Artist: Pamfalon

album: 11/11/11


መጨረሻ ላይ ሰቀ
ፈገግታውም ሰፊ ነው
ደቂቃችሁ ደርሳለች ዝምታዬ በቂ ነው
ሰውን ዝም ስትለው የራሱን ተረት ያምናል
ቅዥብራችሁ ዛሬ officially ያበቃል
በሳቅ ልሞት ነው ዘንድሮ ራፕ ባማርኛ
ኢትዮጵያም ውስጥ ጀመርነው ስትሉም ነን አንደኛ
እያንዳንድሽ የት ነበርሽ አልጋ ወራሽ ሲወጣ
ነበርኩ እኔ መድረክ ላይ ገና ጡጦ ስጠባ
መስሏቹ ነበር በውነት ዝም ብዬ ምተዋቹ
እውነት ታሻንፋለች ነው ብዬም ዝም ያልኳችሁ
Hustle ላቹ አሪፍ ነው ግን
የህዝብንም ጆሮ አደከማችሁት እንጂ
አለመደም ዘንድሮ
ያዝ ተመልከት ግን አሁን
ምን ማለት እንደሆነ
Rap music ላድማጩ አሳፋሪ ግን ሳይሆን
የምትሰብከውን ነገር ስታውለው በተግባር
የራስህን ግጥም ካልጻፍክ rapper ልትባል አይገባም
ከናንተ ጋር ማይሄድ ግጥ በላይ ቢታቹን ስንሰማ
ምናቹም አልተመቸኝ ተሸውዷል ከተማው
ሁለት ኮርድ ይበቃኛል እና አንድ ማይክራፎን
የናንተን ሙዚቃ አለም በጭንቅላት ለማቆም
መጨረሻ ላይ ሰቀ ፈገግታውም ሰፊ ነው
ደቂቃችሁ ደርሳለች ዝምታዬ በቂ ነው
ሰውን ዝም ስትለው የራሱን ተረት ያምናል
ቅዥብራችሁ ዛሬ officially ያበቃል

እንደክብርም ውሰዱት ስሜታቹን ከነካው
እንደ ተፎካካሪዎች አርጌያቹም ከመጣው
ከልጅነት ጀምሮ rap ባማርኛ
እንደ ቤቴ ብቆጥረውም ነበርኩኝ ብቸኛ
አሁን ቢሆንም እኔ አንደኛ ነኝ ማለቴ
ግን ሳይሆን
ታሪክም አይሰርዝም ላልገባውም እስካሁን
መጀመሪያም rap ቡድን በኢትዮጵያ
ነበሩም ማፈሪሶች አልጋ ወራሽ አንደኛ
ኪምበር አስራ ሁለት ሴፉ pamfalon የማያቅ
ስለ ኢትዮጵያ rap ታሪክ አምሳንቲም የማያቅ
ተብታባው እንኳን ይመታል ከናንተ በላይ ቤትም
ፊደል ስትቆጥሩ እናንተ ነቅቻለው ስሜት
የስንቱንም ሂወት መንገድ pamfalon እንደቀየረ
ጎዳና ሄደህ ጠይቅ ይመሰክሩልኛል በደንብ
ከሌ ሁዋላ ለምትመጡ ተስፋ ሰጪ ትውልዶች
የኔን ካላጠናችሁ ናቹ እናንተም ከንቱዎች

መጨረሻ ላይ ሰቀ
ፈገግታውም ሰፊ ነው
ደቂቃችሁ ደርሳለች ዝምታዬ በቂ ነው
ሰውን ዝም ስትለው የራሱን ተረት ያምናል
ቅዥብራችሁ ዛሬ officially ያበቃል

መጨረሻ ላይ ሰቀ
ፈገግታውም ሰፊ ነው
ደቂቃችሁ ደርሳለች ዝምታዬ በቂ ነው
ሰውን ዝም ስትለው የራሱን ተረት ያምናል
ቅዥብራችሁ ዛሬ officially ያበቃል
Haaahaaa

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists