Kishore Kumar Hits

Girma Tefera Kassa - Demo Lela lyrics

Artist: Girma Tefera Kassa

album: Gin Yet Hager


እስኪ ማን ማን ሊወደድ
ካንቺ እኩል ሚዛን ደፍቶ
ሲያዩትም ያላማረ
ቢበላም አይጥም ከቶ
ከሰው መቆለል ሹመት
ከዛፍም ያለው ጥላ
ይባላል ደሞም የለም
ተወዳጅ ካንቺ ሌላ
(ደሞ ሌላ)
አለ ወይ ካንቺ ሌላ
(ደሞ ሌላ)
በፍቅር የተሞላ
(ደሞ ሌላ)
አይኔ ቢያይ ሌላ ውበት
(ደሞ ሌላ)
ልቤማ አንቺ አለሽበት
ስንት አልፎ ደክሞ ነው
(ልቤ)
ልብሽ ጋር የደረሰው
አፈር ዘግኖ ምሏል
(መቼም)
ላይለምድ ከሌላ ሰው
ሚስጥሩ ምንድነው
(ብዬ)
እራሴን ብጠይቀው
መልሱን ይሰጠኛል
(ፍቅርሽ)
ውስጤን እስከሚደንቀው
እንደ ደራሽ እስኪያጥለቀልቀኝ
ያንቺ መውደድ እኔን ያስጨንቀኝ
እንደ ደራሽ እስኪያጥለቀልቀኝ
ያንቺ መውደድ እኔን ያስጨንቀኝ
(ደሞ ሌላ)
አለ ወይ ካንቺ ሌላ
(ደሞ ሌላ)
በፍቅር የተሞላ
(ደሞ ሌላ)
አይኔ ቢያይ ሌላ ውበት
(ደሞ ሌላ)
ልቤማ አንቺ አለሽበት
እስኪ ማን ማን ሊወደድ
ካንቺ እኩል ሚዛን ደፍቶ
ሲያዩትም ያላማረ
ቢበላም አይጥም ከቶ
ከሰው መቆለል ሹመት
ከዛፍም ያለው ጥላ
ይባላል ደሞም የለም
ተወዳጅ ካንቺ ሌላ
(ደሞ ሌላ)
አለ ወይ ካንቺ ሌላ
(ደሞ ሌላ)
በፍቅር የተሞላ
(ደሞ ሌላ)
አይኔ ቢያይ ሌላ ውበት
(ደሞ ሌላ)
ልቤማ አንቺ አለሽበት
ያሁኑ ደስታዬን
(ሳስብ)
ያጓጓኛል የነገው
ካለሽኝ አልሰጋም
(ውዴ)
ቢሆንም የፈለገው
እምቢ ብዬ አላውቅም
(ሆዴ)
ለመጣ ወይ ለሄደው
አልነበረምና
(ለኔ)
እንዳንቺ የምወደው
እንደ ደራሽ እስኪያጥለቀልቀኝ
ያንቺ መውደድ እኔን ያስጨንቀኝ
እንደ ደራሽ እስኪያጥለቀልቀኝ
ያንቺ መውደድ እኔን ያስጨንቀኝ
(ደሞ ሌላ)
አለ ወይ ካንቺ ሌላ
(ደሞ ሌላ)
በፍቅር የተሞላ
(ደሞ ሌላ)
አይኔ ቢያይ ሌላ ውበት
(ደሞ ሌላ)
ልቤማ አንቺ አለሽበት
(ደሞ ሌላ)
አለ ወይ ካንቺ ሌላ
(ደሞ ሌላ)
በፍቅር የተሞላ
(ደሞ ሌላ)
አይኔ ቢያይ ሌላ ውበት
(ደሞ ሌላ)
ልቤማ አንቺ አለሽበት
(ደሞ ሌላ)
አለ ወይ ካንቺ ሌላ
(ደሞ ሌላ)
በፍቅር የተሞላ
(ደሞ ሌላ)
አይኔ ቢያይ ሌላ ውበት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists