Girma Tefera Kassa - Yesak Menna lyrics
Artist:
Girma Tefera Kassa
album: Gin Yet Hager
ከላይ
ከፀጋው አብዝቶ ሲሰጥሽ
ደሞ
ደግነት አኖረ በውስጥሽ
አደረገሽ ለኔ የሳቅ መና (የሳቅ መና)
የዋህ ነሽ እንደ እርግብ ልበ ቀና (ልበ ቀና)
ከላይ
ከፀጋው አብዝቶ ሲሰጥሽ
ደሞ
ደግነት አኖረ በውስጥሽ
አደረገሽ ለኔ የሳቅ መና (የሳቅ መና)
የዋህ ነሽ እንደ እርግብ ልበ ቀና (ልበ ቀና)
አይሰማም ያንቺ ጆሮ
የዚህን አለም ሀዘን እንጉርጉሮ
ደስተኛ አድርጎ ፈጥሮሽ
ካንቺ ጋር ይስቃል ልቤም አብሮ
ከጠዋት ፀሐይ ፋንታ
ይሞቀኛል ያንቺ ውብ ፈገግታ
ሳቅሽን ተጋርቼ
አድራለሁ በደስታሽ ተደስቼ
ምን ጉዳይ አለኝ ደሞ ሌላ
አንቺን ስከተል እንደ ጥላ
አለው ሳይከፋኝ ሁሌም ስቄ
አላውቅም ተጨንቄ
ምን ጉዳይ አለኝ ደሞ ሌላ
አንቺን ስከተል እንደ ጥላ
አለው ሳይከፋኝ ሁሌም ስቄ
አላውቅም ተጨንቄ
ከላይ
ከፀጋው አብዝቶ ሲሰጥሽ
ደሞ
ደግነት አኖረ በውስጥሽ
አደረገሽ ለኔ የሳቅ መና (የሳቅ መና)
የዋህ ነሽ እንደ እርግብ ልበ ቀና (ልበ ቀና)
ከልብሽ ሚመነጨው
ፍቅርን ነው ፈገግታሽ የሚረጨው
የውበት ምንጭ አድርጎሻል
ሺህ ጊዜ ሳቂልኝ ያምርብሻል
ከጠዋት ፀሐይ ፋንታ
ይሞቀኛል ያንቺ ውብ ፈገግታ
ሳቅሽን ተጋርቼ
አድራለሁ በደስታሽ ተደስቼ
ምን ጉዳይ አለኝ ደሞ ሌላ
አንቺን ስከተል እንደ ጥላ
አለው ሳይከፋኝ ሁሌም ስቄ
አላውቅም ተጨንቄ
ምን ጉዳይ አለኝ ደሞ ሌላ
አንቺን ስከተል እንደ ጥላ
አለው ሳይከፋኝ ሁሌም ስቄ
አላውቅም ተጨንቄ
ምን ጉዳይ አለኝ ደሞ ሌላ
አንቺን ስከተል እንደጥላ
አለው ሳይከፋኝ ሁሌም ስቄ
አላውቅም ተጨንቄ
ምን ጉዳይ አለኝ ደሞ ሌላ
አንቺን ስከተል እንደ ጥላ
አለው ሳይከፋኝ ሁሌም ስቄ
አላውቅም ተጨንቄ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist