Girma Tefera Kassa - Kurat lyrics
Artist:
Girma Tefera Kassa
album: Gin Yet Hager
ኩራት እራት ነው ተብያለው
ግን እንዳልሆነው በኔ አይቻለው
ደሞ እንዳላጣት ያስፈራኛል
ልክ አይደለሁም ምን ይሻለኛል
ኩራት እራት ነው ተብያለው
ግን እንዳልሆነው በኔ አይቻለው
ደሞ እንዳላጣት ያስፈራኛል
ልክ አይደለሁም ምን ይሻለኛል
♪
ኮራ እልና የሷን ስሜት ምንም ባገኝ
ኮራ እልና አጉል ኩሩ ልሆን ስመኝ
ኮራ እልና ላይ ላዩን ያለ አመሌ
ኮራ እልና ይሄው ጎዳኝ ማስመሰሌ
ኮራ እልና ወዶ ማጣት ሲያስጨንቀኝ
ኮራ እልና ሁሌም መች ፍራት ለቀቀኝ
ኮራ እልና ጭንቅ ከምል ዛሬ
ኮራ እልና አርፌ እንቅጩን ተናግሬ
ወይ አልተሸነፍኩ ወይ አላሸነፍኩ
ኩራቴ ጎዳኝ እኔስ ተፈተንኩ
ትወቀው በቃ ይሄን እውነቱ
እኔን አላዋጣን ኩራት እራቱ
♪
ኩራት እራት ነው ተብያለው
ግን እንዳልሆነው በኔ አይቻለው
ደሞ እንዳላጣት ያስፈራኛል
ልክ አይደለሁም ምን ይሻለኛል
♪
ኮራ እልና ሳይፈቅድልኝ ተፈጥሮዬ
ኮራ እልና አዞኝ አካል አምሮዬ
ኮራ እልና ሰው ቢሰጠኝ ያሻውን ስም
ኮራ እልና በቃ ከኩርራት ደጅ አልደስም
ኮራ እልና ወዶ ማጣት ሲያስጨንቀኝ
ኮራ እልና ሁሌ ፍራት መች ለቀቀኝ
ኮራ እልና ጭንቅ ከምል ዛሬ
ኮራ እልና አርፌ እንቅጩን ተናግሬ
ወይ አልተሸነፍኩ ወይ አላሸነፍኩ
ኩራቴ ጎዳኝ እኔስ ተፈተንኩ
ትወቀው በቃ ይሄን እውነቱ
እኔን አላዋጣን ኩራት እራቱ
ወይ አልተሸነፍኩ ወይ አላሸነፍኩ
ኩራቴ ጎዳኝ እኔስ ተፈተንኩ
ትወቀው በቃ ይሄን እውነቱ
እኔን አላዋጣን ኩራት እራቱ
ትወቀው በቃ ይሄን እውነቱ
እኔን አላዋጣን ኩራት እራቱ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist