Girma Tefera Kassa - Einde Enat lyrics
Artist:
Girma Tefera Kassa
album: Ethiopian Contemporary Music: Ene Aydelehum
ታድያለሁ ፍቅርሽን መልካም ምግባርሽን
የሚወደድ የሚያምር ሸጋ ውብ ገላሽን
ሰላሜ ነሽ ለኔማ አንቺ ብቻ ለኔ በዚች አለም
ለኔ እንዳንቺ የለም
እንዳንቺ ሚሆነኝ
አላገኝም በቃ ብንከራተት እግሬ እስከሚረጋ
ታድያለሁ ፍቅርሽን መልካም ምግባርሽን
የሚወደድ የሚያምር ሸጋ ውብ ገላሽን
ሰላሜ ነሽ ለኔማ አንቺ ብቻ ለኔ በዚች አለም
ለኔ እንዳንቺ የለም
እንዳንቺ ሚሆነኝ
አላገኝም በቃ ብንከራተት እግሬ እስከሚረጋ
♪
መከበሪያ ዘውድ ናት ይባላል
የኔ ቆንጆ ልባም ሴት ለባሏ
ልክ እንደ አንቺ አሟልታ ስትገኝ
የኔ ቆንጆ ተስተካክሎ አመሏ
ጠዋት ማታ ሰላም አለው ቤቴ
የኔ ቆንጆ አላውቅም አስቤ
እድሜ ለአንቺ እንደጀመርኩ አለሁ
የኔ ቆንጆ ፍቅር ተመግቤ
በአፍላነቱ ዘመን ሳገኝሽ ስጦታዬ አንችው ነሽ
ግርማ ሞገሴ ነሽ ህይወቴ
ከልቤ ማፈቅርሽ ከአንጀቴ
እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ
እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ
እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ
እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ
♪
ታድያለሁ ፍቅርሽ መልካም ምግባርሽን
የሚወደድ የሚያምር ሸጋ ውብ ገላሽን
ሰላሜ ነሽ ለኔማ አንቺ ብቻ ለኔ በዚች አለም
ለኔ እንዳንቺ የለም
እንዳንቺ የሚሆነኝ
አላገኝም በቃ ብንከራተት እግሬ እስከሚረጋ
ታድያለሁ ፍቅርሽ መልካም ምግባርሽን
የሚወደድ የሚያምር ሸጋ ውብ ገላሽን
ሰላሜ ነሽ ለኔማ አንቺ ብቻ ለኔ በዚች አለም
ለኔ እንዳንቺ የለም
እንዳንቺ የሚሆነኝ
አላገኝም በቃ ብንከራተት እግሬ እስከሚረጋ
♪
ጠዋት ማታ የፍቅርሽን ፅናት
አለሜዋ ድጋፍ ተመርኩዤ
እስከዛሬ ምንያጣሀት አለ
የኔ ቆንጆ ከጎኔ አንቺን ይዤ
ልግለፅልሽ የእድሜ ጅረት ወርዶ
የኔ ቆንጆ ቢሻገር ዘመናት
አትተኪ መቼም አልጠግብሽም
የኔ ቆንጆ እንደ እናት እንደ እናት
በአፍላነቱ ዘመን ሳገኝሽ ስጦታዬ አንችው ነሽ
ግርማ ሞገሴ ነሽ ህይወቴ
ከልቤ ማፈቅርሽ ከአንጀቴ
እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ
እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ
እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደ እናቴ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist