Kishore Kumar Hits

Samrawit Caesar - Yene Aleme lyrics

Artist: Samrawit Caesar

album: Yene Aleme


የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው
. . .
የሰው ልጅ ምኞቱ ከፍታ ስኬቱ
በመደረግ ያልፋል ሁሉም ነገር ከንቱ
ሕይወት ተገለጠ ለእኔም በርቶልኛል
ኢየሱስ አንተው ነህ ሌላ ምን ያሻኛል
ከአንተ ሌላ አያምረኝም
ከአንተ ሌላ አያምረኝም
ከአንተ ውጪ አያምረኝም
ከአንተ ውጪ አያምረኝም
. . .
ናፍቆቴ ነህ
ምኞቴ ነህ
ጉጉቴ ነህ
ሕይወቴ ነህ
የለም እንደ አንተ የምወደው
የለም እንደ አንተ የምናፍቀው
የለም እንደ አንተ የምወደው
የለም እንደ አንተ የምናፍቀው
. . .
በመንፈስ የሆነ ሰላም የሞላው
ሀዘን የሌለበት የአንተ ዓለም ነው
ዳግመኛ ብፈጠር ዕድሉን ባገኝ
ኢየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ
ከአንተ ሌላ አያምረኝም
ከአንተ ሌላ አያምረኝም
ከአንተ ውጪ አያምረኝም
ከአንተ ውጪ አያምረኝም
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
(ሀሌሉያ መንፈስ ቅዱስ) አንተ ነህ ሰላም አንተ ነህ
(የዚህ ቤት ሰላም የዚህ ቤት ክብር) ኢየሱስ
(ኦሆሆ ሀሌሉያ ከአንተ ውጪ ምንም የለንም መንፈስ ቅዱስ)
(አንተ ወደ እውነት የምትመራን)
(አንተ ወደ ህይወት የምትመራን)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists