Kishore Kumar Hits

Samrawit Caesar - Menfes Kidus lyrics

Artist: Samrawit Caesar

album: Yene Aleme


መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ የኔ ወዳጅ
መንፈስ ቅዱስ
አንተ የኔ ነህ የሕይወቴ ጌታ
አንተ የኔ ነህ የሕይወቴ ዋና
አንተ የኔ ነህ የሕይወቴ ዋና
አንተ የኔ ነህ የሕይወቴ ዋና
አንተ የኔ ነህ የሕይወቴ ዋና
አንተ የኔ ነህ የሕይወቴ ዋና
የሠጠኸኝ ሰላም በዉስጤ ሚኖረው
በውስጤ ሚኖረው
መቼ እንደዚህ ዓለም በምድር እንዳለው
በምድር እንዳለው
ከሁኔታ በላይ የሚያዘምር
ከነገሮች በላይ ደስታ ሚሰጥ
ያንተ ሰላም ነው
ያንተ ሰላም ነው
ያንተ ጸጋ ነው
ያንተ ጸጋ ነው
በማበልና በወጀብ ዉስጥ
መንገድ አለህ መንገድ አለህ
ልብን በሰላም የሚጠብቅ
ጸጋ አለህ እረፍት አለህ
በማበልና በወጀብ ዉስጥ
መንገድ አለህ መንገድ አለህ
ልብን በሰላም የሚጠብቅ
ጸጋ አለህ እረፍት አለህ
ከሁኔታ በላይ የሚያዘምር
ከነገሮች በላይ ደስታ ሚሰጥ
ያንተ ሰላም ነው
ያንተ ሰላም ነው
ያንተ ጸጋ ነው
ያንተ ጸጋ ነው
እወድሃለሁ እወድሃለሁ
እወድሃለሁ እወድሃለሁ
እወድሃለሁ እወድሃለሁ
እወድሃለሁ እወድሃለሁ
እወድሃለሁ እወድሃለሁ
እወድሃለሁ እወድሃለሁ
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ የኔ ወዳጅ
መንፈስ ቅዱስ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists