Kishore Kumar Hits

Yohanes John Girma - Lachawutehe Bezema lyrics

Artist: Yohanes John Girma

album: Erste Neh, Vol. 1


ላጫውትህ ፡ በዜማ ፡ ፊትህ ፡ ልዝለል ፡ ላሞጋግስህ
ልንገር ፡ ማንነትክን ፡ ስምህን ፡ ልጥራ ፡ ላቆላምጥህ
ልውጣ ፡ ከፊትህ ፡ ሆይታን ፡ ላብዛ ፡ ለምሥጋና
በእኔ ፡ ዘለህ ፡ አንተ ፡ በዝቶ ፡ ያለህ ፡ ይህ ፡ ነውና (፪x)
በምሥጋና ፡ እጅግ ፡ ከብረህ
በክብርህም ፡ በጣም ፡ ልቀህ
ተገኝትህ ፡ ሳለህ
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ይህ ፡ ያንሻል
ከዚህ ፡ በላይ ፡ ሊሆን ፡ ይገባል
ምሥጋናህ ፡ በሕዝብህ ፡ መሃል (፫x)
በበዛ ፡ ምሥጋና
በበዛ ፡ ክብር
ከፍ ፡ ባለ ፡ ምሥጋና
ከፍ ፡ ባለ ፡ ክብር
ክብር ፡ ተመስገን ፡ ለዘለዓለም (፬x)
በእኔ ፡ ዘንድ ፡ በዞ ፡ አለህ
ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ምሥጋናህ
ለነፍሴ ፡ ካረከው ፡ የመነጨ ፡ ከበጐ ፡ ስራህ
የምሥጋና ፡ ነዶና ፡ ለስለቴ ፡ ምሥጋና
ምሥጋናዬ ፡ ይኸው (፪x)
ምሥጋናዬ ፡ ይኸው (፭x)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists