Yohanes John Girma - Destaye Fitsum Yihonal lyrics
Artist:
Yohanes John Girma
album: Erste Neh, Vol. 1
በዚህ ምድር ሲኖር እንግዳ ነኝ
የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ
ዛሬ በድግስ ፊቱን አያለው
ሲደርስ ያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ
በዚያ ሐዘን የለም መከፋት ለቅሶ
እንባን ያብሳል ኢየሱስ ደርሶ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
አሜን
(...)
ልቤ ከዚያ ነው እኔ እዚህ ሆኜ
ላመልክ እጓጓለው ፊቱ ቁጭ ብዬ
አይኖቹን በአይኔ አንድ ቀን አያለው
የዋጀኝህን እዳሰዋለው
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
አሜን
(...)
የምጠብቀው ጌታ አለኝ
መጥቶ ልወስደኝ የቀጠረኝ
ከመላዕክቱ ጋር በደመናትህ
ፍፃሜ ሲባል በመለከትህ
እኔም ወደ እርሱ እነጠቃለሁ
ለዘለአለም ከእርሱ እኖራለሁ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
አሜን
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist