Kishore Kumar Hits

Yohanes John Girma - Anten Enafikalehu lyrics

Artist: Yohanes John Girma

album: Erste Neh, Vol. 1


ነብሴን እንዲሁ እኔ አባብዬ ለአንድ አፍታም አላስተኛትም
ውድዬን አስካገኝ ድረስ እረፍትን ከቶ አልሰጣትም
መገኘቱ እኔን ናፍቆኛል በቅዱሳን ጉባኤ
በህዝቦቹ መካከል የእርሱን ክብር እስካይ በአይኔ
ነብሴን እንዲሁ እኔ አባብዬ ለአንድ አፍታም አላስተኛትም
ውድዬን አስካገኝ ድረስ እረፍትን ከቶ አልሰጣትም
መገኘቱ እኔን ናፍቆኛል በቅዱሳን ጉባኤ
በህዝቦቹ መካከል የእርሱን ክብር እስካይ በአይኔ
አንተን እናፍቅሀለሁ
አንተን
አንተን
አንተን ጌታ
አንተን እናፍቅሀለሁ
አንተን
አንተን
አንተን ጌታ
አንተን እናፍቅሀለሁ
አንተን
አንተን
አንተን ጌታ
(...)
ለሽፋሽፍቶቼ እረፍት ለአይኖቼም እንቅልፍ ነስቼ
ማለዳ ሌሊቱ ሲነጋ ደጆቼን ለእርሱ ከፍቼ
ደጁን በናፍቆት አያለው እመጣለሁ ብሎኛል ጌታ
ምድሪቱን እስኪጎብኝ ድረስ ተስፋውን የሰጠ ጌታ
ለሽፋሽፍቶቼ እረፍት ለአይኖቼም እንቅልፍ ነስቼ
ማለዳ ሌሊቱ ሲነጋ ደጆቼን ለእርሱ ከፍቼ
ደጁን በናፍቆት አያለው እመጣለሁ ብሎኛል ጌታ
ምድሪቱን እስኪጎብኝ ድረስ ተስፋውን የሰጠ ጌታ
አንተን እናፍቅሀለሁ
አንተን
አንተን
አንተን ጌታ
አንተን እናፍቅሀለሁ
አንተን
አንተን
አንተን ጌታ
አንተን እናፍቅሀለሁ
አንተን
አንተን
አንተን ጌታ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists