Kishore Kumar Hits

Kalkidan Lily Tilahun - Asdenaki Neh lyrics

Artist: Kalkidan Lily Tilahun

album: Eyulign


ታላቅነትና ሀይልህ ክብርም ድልና ግርማ
አንተ በሁሉ ላይ ከፍ ከፍ እያልክ
እራስ ነህና (፪×)
አስደናቂ ነህ
አስገራሚም ነህ
በዘመናት መሀል
የለም የሚመስልህ
አስደናቂ ነህ
አስገራሚም ነህ
በዘመናት መሀል
የለም የሚመስልህ
የለም የሚመስልህ (የለም የሚመስልህ) (፮×)

ክቡርና ክብር የለው
ባለግርማ የተቀደሰ ነው
ክቡርና ክብር የለው
ባለግርማ የተቀደሰ ነው
የተቀደሰ ነው (የተቀደሰ ነው) (፪×)

በእንተ እደነቃለሁኝ
ዝም ብዬ (፫×)
በእንተ እገረማለሁኝ
ጌታዬ (፫×)
በእንተ እገረማለሁኝ
ዝም ብዬ (፫×)
በእንተ እደነቃለሁኝ
ጌታዬ (፫×)
ጌታዬ (፯×)
እየሱሴ (፫×)
ጌታዬ (፲×)

ታላቅነትና ሀይልህ ክብርም ድልና ግርማ
አንተ በሁሉ ላይ ከፍ ከፍ እያልክ
እራስ ነህና (፪×)
አስደናቂ ነህ
አስገራሚም ነህ
በዘመናት መሀል
የለም የሚመስልህ
የለም የሚመስልህ (የለም የሚመስልህ) (፮×)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists