Kishore Kumar Hits

Kalkidan Lily Tilahun - Estenfas Alegn lyrics

Artist: Kalkidan Lily Tilahun

album: Eyulign


እስትንፋስ አለኝ ላመስግንህ (፬×)
እስትንፋስ ያላቹ አመስግኑ (፬×)
እስትንፋስ አለኝ ላመስግንህ (፬×)
ተመስገን ልበልህ ተመስገን (፪×)
ተባረክ ልበልህ ተባረክ (፪×)

እስትንፋስ እያለኝ (እህህ)
መናገር እየቻልኩ (ኦሆሆ)
እንዴት ዝም ብዬ እመለከታለው
ደምፄን ከፍ እድርጌ ተመስገን እላለው
እስትንፋስ አለኝ ላመስግንህ (፬×)
ተመስገን ልበልህ ተመስገን (፪×)
ተባረክ ልበልህ ተባረክ (፪×)

ስምህ እጠራዋለው (፮×)
እየሱስ ብዬ እልሀለው (፪×)
ሁል ጊዜ ስምህን እጠራለው (፪×)
ሲጨንቀኝ ስምህን እጠራለው (፪×)
ስፈራ ስምህን እጠራለው (፪×)
ስደሰት ስምህን እጠራለው (፪×)
እጠራለው (፪×)
እጠረዋለሁኝ (፪×)
እየሱስ ብዬ እልሀለው (፪×)
ስምህን እጠራዋለው (፪×)
እየሱስ (፮×)

ጌታ እየሱስ በአብ ቀኝ ያለው
የተባረከው ተስፋችን ነው (፪×)
ጌታ እየሱስ በአብ ቀኝ ያለው
የተባረከው ተስፋችን ነው (፪×)
እየሱስ (፮×)
እየሱሴ
እየሱስ (፪×)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists