Kishore Kumar Hits

Kalkidan Lily Tilahun - Eyulign lyrics

Artist: Kalkidan Lily Tilahun

album: Eyulign


እስቲ ፡ የኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እስቲ ፡ እግዚአብሔርን ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እስቲ ፡ የኔን ፡ ጌታ ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እስቲ ፡ ኢሄንን ፡ ውብ ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ
ግን ፡ ሰው ፡ ሳያይህ ፡ እንዴት ፡ ያደንቅሃል
ሰው ፡ ሳያይህ ፡ እንዴት ፡ ያመልክሃል
ያወቅንህ ፡ ግን ፡ ማቆም ፡ አቅቶናል
ያወቅንህ ፡ ግን ፡ ማቆም ፡ አቅቶናል
እስቲ ፡ የኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እስቲ ፡ ኢሄንን ፡ ውብ ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እስቲ ፡ ኢሄንን ፡ ቆንጆ ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እስቲ ፡ አለባበሱን ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ

ውበት ፡ ያለው ፡ ክብር ፡ ያለው
ሞገስ ፡ ያለው ፡ ውበት ፡ ያለው
በሰው ፡ ብልሃት ፡ ያልተሰራ
አምላክ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ
በሰው ፡ ብልሃት ፡ ያልተሰራ
አምላክ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ
እስቲ ፡ እግዚአብሔርን ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እስቲ ፡ ኢህን ፡ መልካም ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እስቲ ፡ ኢህንን ፡ ቸር ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እስቲ ፡ የእኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ

ነፍሴ ፡ ኮበለለች ፡ እርሱን ፡ ተከትላ
ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ አልፈልግም ፡ ብላ
ነፍሴ ፡ ኮበለለች ፡ እርሱን ፡ ተከትላ
ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ አልፈልግም ፡ ብላ
እኔ ፡ አልፈልግም ፡ ብላ
አልፈልግም ፡ ብላ
እኔ ፡ አልፈልግም ፡ ብላ
አልፈልግም ፡ ብላ
እስቲ ፡ የእኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እስቲ ፡ ኢህን ፡ ጨዋ ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እስቲ ፡ ኢህን ፡ ኃያል ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እስቲ ፡ ኢህን ፡ ብርቱ ፡ እዩልኝ እዩልኝ
እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ
እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ
እኔማ ፡ በለሟል ፡ የአንተ ፡ አገልጋይ
በቤትህ ፡ ሰራተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ልጅህ ፡ ነኝ
ባሪያህም ፡ እሆናለው ፡ በእኔ ፡ ፍላጐት
ጉልበቴን ፡ ዘመኔንም ፡ ተጠቀምበት
እኔማ ፡ እኔማ ፡ እኔማ ፡ እኔማ
እኔማ ፡ በለሟል ፡ የአንተ ፡ አገልጋይ
በቤትህ ፡ ሰራተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ልጅህ ፡ ነኝ
ባሪያህም ፡ እሆናለው ፡ በእኔ ፡ ፍላጐት
ጉልበቴን ፡ ዘመኔንም ፡ ተጠቀምበት
ተጠቀምበት ፡ ተጠቀምበት ፡ ተጠቀምበት ፡ ተጠቀምበት

አቤቱ ፡ ውበትህ ፡ እጅግ ፡ ያስደንቃል
የፊትህን ፡ ብርሃን ፡ ማን ፡ አይቶ ፡ ይቆማል
አቤቱ ፡ ውበትህ ፡ እጅግ ፡ ያስደንቃል
የፊትህን ፡ ብርሃን ፡ ማን ፡ አይቶ ፡ ይቆማል
አምልኮና ፡ ስግደት ፡ ክብር ፡ ይገባሃል
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ ስላልተገኘ
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ ሊያይህ ፡ ተመኘ
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ውብ ፡ ስላልተገኘ ስላልተገኘ
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ ሊያይህ ፡ ተመኘ
ነበልባል ፡ ዓይኖችህን
ያመረውን ፡ ፊትህን
የነጠረው ፡ እግርህን
እናውራው ፡ ውበትህን
ነበልባል ፡ ዓይኖችህን
ያመረውን ፡ ፊትህን
የነጠረው ፡ እግርህን
እናውራው ፡ ውበትህን
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ ስላልተገኘ
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ ሊያይህ ፡ ተመኘ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists